Fana: At a Speed of Life!

ተለያዩ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን 2024 ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር ቀመር የሚጠቀሙ ሀገራት አዲሱን ዓመት 2024  ተቀብለዋል። ሀገራቱ በዋና ከተሞቻቸው በተለያዩ የርችት ትርዒቶች እና ደማቅ ሥነ-ሥርዓቶች ነው አዲሱን ዓመት የተቀበሉት። አውስትራሊያ እና ኒውዝላንድ…

የልብ ህመም

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። ዕድሜና ጾታ ሳይለይ ሁሉንም ለሚያጠቃው የልብ ህመም ተጋላጭ ላለመሆን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ መከተል…

ፌሊክስ ትሺሴኬዲ በኮንጎ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸው ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌሊክስ ትሺሴኬዲ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዳሸነፉ የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ይፋ አደረገ። ፌሊክስ ትሺሴኬዲ የመራጮችን 70 በመቶ ይሁንታ ማግኘታቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል። በምርጫው ውጤት መሰረት ከፌሊክስ…

የጤና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ሴክተር የመንግሥት እና የግሉን ዘርፍ ቅንጅት አጠናክሮ የጤና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ያለመ ውይይት ተካሄዷል፡፡ በውይይቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ፣ የኢትዮጵያ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን…

ፉልሃምና ቶተንሃም ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታ በሜዳቸው ያደረጉት ፉልሃምና ቶተንሃም ድል ቀናቸው። አርሴናልን ያስተናገደው ፉልሃም በ29ኛውና በ59ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ከተመሪነት ተነስቶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።…

2023 ለሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ታሪካዊ ዓመት ነበር ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2023 ለሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር የተለየ ዓመት እና ታሪካዊ እንደነበረ የዓለም አትሌቲክስ ገለጸ። በዓመቱ የርቀቱ ክብረ ወሰን ሁለት መሰበሩን ጠቅሷል። ከዚህ በተጨማሪም የርቀቱ የምንጊዜም 10 ፈጣን ሰዓት መካከል ስድስቱ…

በጎንደር የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለገቡ ወጣቶች የተሐድሶ ሥልጠና እየተሠጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለገቡ 850 ወጣቶች የተሃድሶ ሥልጠና እየተሠጠ መሆኑን የጎንደር ቀጣና ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ ሠልጣኞቹ ከሥልጠናው ጎን ለጎን በጎንደር ከተማ የኢንቨስትመንት እና…

ሚኒስቴሩ ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታወቀ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የሚኒስቴሩና የተጠሪ ተቋማት ሃላፊዎች…

የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴቢሂ አብዲ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴቢሂ አብዲ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ…

ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በእውቀት ላይ የተመሰረቱ ስራዎች ወሳኝ መሆናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በእውቀት ላይ የተመሰረቱ ስራዎችን ማከናወን ቅድሚያ ትኩረት የሚሰጠው ተግባር መሆኑን በሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ቸሩጌታ ገነነ ገለጹ።   የሰላም…