Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 172 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 172 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ ውስጥም 2 ጨቅላ ሕጻናትና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 29 ታዳጊዎች አንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…

በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚካፈለው የኢትዮጵያ ልዑክ ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካሜሮን ዱዋላ ከተማ በሚደረገው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚካፈለው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደርጓል። በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከተዘጋጁት 45 የሜዳ ላይ ተግባራት ኢትዮጵያ በ41ዱ የምትሳተፍ…

የሠራዊቱን ኑሮ ለመደጎም እየተሠራ ነው -ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱን ኑሮ ለመደጎም እንደተቋም አመርቂ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት የቤቶችና ካምፕ…

በአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ሮማንያ ዩክሬንን 3 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ በሚገኘው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ቀደም ብሎ የአሸናፊነት ግምት ያልተሰጣት ሮማንያ ዩክሬንን 3 ለ 0 ረትታለች፡፡ ኳስ ተቆጣጥሮ በመጫወት ብልጫ የነበራት ዩክሬን÷ ስታንቺዩ በ29ኛው፣ ማሪን በ53ኛው እና ድራጉስ በ57ኛው ደቂቃ ከመረብ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ አሶሳ ከተማ ሲደርሱም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማዋ…

አቶ ኦርዲን የጤና ኮሪደር ሥራው የሜዲካል ቱሪዝሙን ያጎለብተዋል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ እየተገነባ ያለው የጤና ኮሪደር ሥራ የሜዲካል ቱሪዝሙን በይበልጥ ያጎለብተዋል ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን በሐረር ከተማ እየተገነባ ያለውን የጤና ኮሪደር ልማት ሥራ በጎበኙበት ወቅት እንዳሉት÷ በከተማዋ…

ኮሪያ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – አምባሳደር ጃንግ ካንግ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሪያ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት የልማት ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ጃንግ ካንግ ተናገሩ። አምባሳደሩ ÷ኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ በተለያዩ የትብብር መስኮች ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸው ተናግረዋል።…

የአየር ብክለት ሁኔታ ጠቋሚ ዘመናዊ የራዳር መቆጣጠሪያ ለመትከል እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ብክለት ሁኔታ ጠቋሚ ዘመናዊ የራዳር መቆጣጠሪያ ጣቢያ ለመትከል እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ጣቢያዎቹ በተለያዩ አካባቢዎች እንደሚተከሉ የገለጹት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ÷ 250 ኪሎ ሜትር…

በክልሉ የዜጎችን የማኅበራዊ ድጋፍ አገልግሎት ተጠቃሚነት ማስፋት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የማኅበራዊ ድጋፍ አገልግሎትን በተቀናጀ አሠራር በማሳለጥ የተጋላጭ ዜጎችን ተጠቃሚነት ማስፋት እንደሚገባ ተገለጸ። በክልሉ የማኅበራዊ ድጋፍ አገልግሎት ተጠቃሚነትን ማሳደግ የሚስችል የማኅበራዊ ጥበቃ ምክር ቤት ተመስርቷል። ምክር…