Fana: At a Speed of Life!

የሰራተኞችን መብቶች የማስከበር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኞችን ጥቅምና መብቶች የማስከበር እንዲሁም ደህንነታቸውን የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን…

ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ”ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ”ጽዱ ኢትዮጵያ ”ንቅናቄን ተቀላቅለዋል። ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር የጠቅላይ ሚኒስትር…

ቦምብ ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ 2 ግለሰቦች በእስራት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የእጅ ቦምብ ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ አማንኤል ግርማ እና አብዶ መላኩ በ3 ዓመት ከ7 ወራት እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገ…

የተገኘውን ሠላም ለማጠናከር በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተገኘውን ሠላም ለማጠናከር እና ሥር ለማስያዝ በርካታ ሥራዎችን በማከናወን ላይ እንገኛለን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገለጹ። በክልሉ የተገኘውን ሰላም ዘላቂነት አጽንቶ ማስቀጠልን ያለመ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን…

አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከሀገር ውስጥና ከውጭ ጎብኚዎች 2 ቢሊየን 445 ሚሊየን 9 ሺህ 550 ብር ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ክልሉን ከ5 ሚሊየን 914 ሺህ በላይ ሰዎች መጎብኘታቸውን የቢሮው…

በክልሉ ዘላቂ ሠላምን ለማጽናት የባለድርሻ አካላት ቅንጅትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዘላቂና አዎንታዊ ሠላምን ለማጽናት የባለድርሻ አካላትን ቅንጅት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ፀጥታ ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ 90 ቀናት የትኩረት…

ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፋብሪካዎች ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፋብሪካዎች ተመርቀው ወደ ምርት መግባታቸው ተገለጸ፡፡ "የኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" 3ኛ ዙር ንቅናቄ በድሬዳዋ ከተማ ተጀምሯል፡፡ ንቅናቄውን ምክንያት…

የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር የሙስና ወንጀል ለተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በስር ፍ/ቤት የተሰጠ ዋስትና ፀና

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል ለተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በስር ፍ/ቤት የተሰጠውን ዋስትና አፀና። ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎቹ ከሀገር እንዳይወጡ እግድ እንዲጣል ትዕዛዝ ሰጥቷል።…

አቶ አሻድሊ ሀሰን የ”ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን 15 ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ የ“ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ፡፡ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ጽዱ፣ ውብ፣ ለጎብኚ ፍሰትና ለነዋሪዎቿ ምቹ እንድትሆን የተጀመረውን ንቅናቄ አጠናክረው…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የትንሣዔ በዓል ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ፡፡ የማዕድ ማጋራቱ ዝቅትኛ ገቢ ካላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በተጨማሪ…