Fana: At a Speed of Life!

የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን የበልግ ዝናብ ከባድ ጉዳት እንዳይደርስ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በበልግ ዝናብ ምክንያት ከባድ ጉዳት እንዳይደርስ የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ገለጹ። በኢትዮጵያ…

3ኛው ዙር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በድሬዳዋ ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" በሚል መሪ ሐሳብ ለ5 ቀናት በድሬዳዋ የሚካሄደው 3ኛው ዙር ንቅናቄና የአምራች ኢንዱስትሪዎች ዐውደ ርዕይና ባዛር ተጀምሯል። 3ኛው የኢትዮጵያ ታምርት የድሬዳዋ ንቅናቄ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር…

በኢትዮጵያ በመስኖ የሚለማ 10 ሚሊየን ሄክታር መኖሩ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 10 ሚሊየን ሄክታር በመስኖ መልማት የሚችል መሬት እንዳላት በጥናት መለየቱን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ የሚኒስቴሩን የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በሚካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከባየርን ሙኒክ ይፋለማሉ፡፡ ጨዋታው ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ በባየር ሙኒክ ሜዳ አሊያንዝ አሬና ሲካሄድ፤ የመልሱ ጨዋታ ደግሞ ቀጣይ…

የ1 ቢሊየን ዶላር ባለዕድለኛ ገንዘቡን “ማለፊያ” ሃኪም እንደሚቀጥርበት ተናገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1 ቢሊየን ዶላሩ ባለዕድለኛ ገንዘቡን ጎበዝ ሃኪም እንዲኖረኝ እጠቀምበታለሁ ሲል ተሰምቷል፡፡ ቼንግ ቻሊ ሳኢፋን የተባለው የ46 ዓመት ጎልማሳ ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነው፡፡ የኦሪገን ነዋሪው ሰኢፋን ለሥምንት ዓመታት በካንሰር…

የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ የንቅናቄ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ የንቅናቄ መድረክ "ጠንካራ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ለማይበገር የጤና ስርዓት ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ንቅናቄው በዓለምና በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከሰቱ የህብረተሰብ ጤና…

በኮሎምቢያ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ኮሎምቢያ ገጠራማ ስፍራ ላይ በተከሰተ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ የኮሎምቢያ ጦር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ ሄሎኮፕተሯ በሰሜናዊ ኮሎምቢያ የሽምቅ ተዋጊዎችን እና የአደንዛዥ እፅ አዘዋዋሪዎችን…

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር ለሆኑት ለአቶ መልካሙ ፀጋዬ ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረትም አቶ መልካሙ ጸጋዬ የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሆነው…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አመራሮች “ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ የሆነውን “ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አመራሮች ተቀላቅለዋል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ…

በሸገር ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 510 ኩንታል ቡና ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ በሁለት የጭነት ተሽከርካሪዎች በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 510 ኩንታል ቡና መያዙ ተገለፀ፡፡ የሸገር ከተማ የፉሪ ክ/ከ ፖሊስ መምሪያ አዘዥ ኮማንደር ፉፋ መገርሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ…