የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት የአየር ኃይል አዛዦችና ወታደራዊ አታሼዎች የአንድነት ፓርክን ጎበኙ Feven Bishaw Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የአየር ኃይል አዛዦች እና ወታደራዊ አታሼዎች የአንድነት ፓርክን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የበርካታ የአፍሪካ ሀገራት የአየር ኃይል አዛዦችና ወታደራዊ አታሼዎች እየተሳተፉ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል። የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቪዬሽን ዘርፉ በዘላቂነት ተወዳዳሪ ለመሆን የአቪዬሽን ቴክኖሎጂ አቅምን ማሳደግ ይገባል ተባለ Feven Bishaw Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቪዬሽን ዘርፉ በዘላቂነት ተወዳዳሪ ለመሆን የአቪዬሽን ቴክኖሎጂ አቅምን ማሳደግና ጠንካራ ኢንዱስትሪ መፍጠር አለብን ሲሉ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ ተናገሩ። በሳይንስ ሙዚየም ከተከፈተው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ የሐረር የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ የልማት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ አፅድቋል።…
ስፓርት የተራዘመው የአዲስ አበባ ደርቢ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የ7ኛ ሣምንት ተስተካካይ ጨዋታ ታኅሣስ 20 ቀን 2016 እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡ ጨዋታው የሚካሄደው ከቀኑ 9:00 ላይ በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ማዚ ሜሌሳ በአሜሪካ ለማሟያ ምርጫ ቀረቡ Alemayehu Geremew Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አብዛኛውን መቀመጫ የያዘው የሪፐብሊካን ፓርቲ ኢትዮ -እስራዔላዊቷን ማዚ ሜሌሳ ፒሊፕ ለማሟያ ምርጫ ማቅረቡ ተገለጸ፡፡ ፓርቲው በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ በመልካም ሥማቸው የሚጠሩትን የሕግ አዋቂ ማዚ ሜሌሳ ፒሊፕ ለማሟያ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ በትውልድ ቅብብሎሽ የመጣ ተቋም ነው – ጀኔራል አበባው ታደሰ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሺህዎች ሞተው ሺህዎች ቆስለው በትውልድ ቅብብሎሽ የመጣ ተቋም ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ አስገነዘቡ፡፡ የዓየር ኃይል 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አካል የሆነ የፓናል ውይይት ቢሾፍቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 886 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ሆኖ የቀረበው የአሜሪካ ወታደራዊ በጀት በምክር ቤቶቹ ፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የቀጣዩ አመት ወታደራዊ ረቂቅ በጀት 886 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ሆኖ ቀረበ። ረቂቅ በጀቱ ለዩክሬን የሚሰጥ 300 ሚሊየን ዶላር እርዳታን በተጨማሪነት ያካተተ መሆኑም ታውቋል። የአሜሪካ ኮንግረስ እና የህግ መወሰኛ ምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ አዳዲስና ነባር የገበያ ማዕከሎች ለ3ኛ ወገን ሊተላለፉ ነው ተባለ Feven Bishaw Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህብረተሰቡን ዕርካታ በማሳደግ የተሻለ አገልግሎት እንዲኖር ለማስቻል 12 አዳዲስና ነባር የገበያ ማዕከሎች ለ3ኛ ወገን ሊተላለፉ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይናውያን በወዳጅነት ዐደባባይ ጋብቻቸውን እየፈጸሙ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት 12 ቻይናውያን ጥንዶች የሠርግ ሥነ-ሥርዓታቸውን በወዳጅነት ዐደባባይ እያከናወኑ ነው፡፡ የወዳጅነት ዐደባባይም የሠርግ ሥነ-ሥርዓታቸውን እያከናወኑ ለሚገኙ ቻይናውያን ጥንዶች መልካም ጋብቻን ተመኝቷል፡፡ #Ethiopia…
ፋና ስብስብ ከበራሪ ምስክሮች መካከል Meseret Awoke Dec 15, 2023 0 ጊዜ በሚዋጀው የታሪክ ዑደት ውስጥ ምንም ዓይነት ቀለም የማያጠፋውን የማይደበዝዝ አሻራቸውን ካኖሩ ጀግኖች መካከል ዛሬ አንዱን በምክንያት ላነሳው ወደድኩኝ፡፡ በራሪ! ደግሞም አስተማሪ! ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ምጥ ውስጥ በገቡበት ዘመን በሰማይ ቀዛፊ ሆነው ኢትዮጵያን ከጭንቅ የገላገሉ ገድል…