ኢትዮጵያ ለፍልሰተኞች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የገባችውን ቃል ኪዳን ተግባራዊ ታደርጋለች – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የሚገኙ ፍልሰተኞችን ለመደገፍ እና ምላሽ ለመስጠት የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የድጋፍ ማዕቀፍ እየተገበረ እንደሚገኝ ተገለጸ።
በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ከተካሄደው ዓለም አቀፍ የፍልተኞች የምክክር መድረክ ጎን ለጎን…