Fana: At a Speed of Life!

ሃማስ ላይ የምወስደው እርምጃ ወራት ሊወስድ ይችላል – እስራዔል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስን ለመደምሰስ ከጥቂት ወራት በላይ ሊወስድባቸው እንደሚችል የእስራዔል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ረጅም ጊዜ የሚወስድብን ጦርነት ይሆናል ማለታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ እስራዔል በጀኒን ለ60 ሠዓታት ፈጽማዋለች…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ 88ኛውን የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል ቀን ለማክበር ቢሾፍቱ ተገኝተዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ 88ኛውን የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል ቀን ለማክበር በቢሾፍቱ ከተማ ተገኝተዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ቢሾፍቱ በሚገኘው የዓየር ኃይል መኮንኖች ክበብ ሲደርሱ ወታደራዊ አቀባበል…

የሕጻናት የምግብ ፍላጎት መቀነስና መፍትሄው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕጻናት ላይ የሚስተዋለው የምግብ ፍላጎት መቀነስ ችግር በርካታ ምክንያቶች እንዳሉት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ህጻናትን ለምግብ ፍላጎት መቀነስ ከሚዳርጓቸው ምክንያቶች መካከል ፦ተፈጥሯዊ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ፣ በተለያዩ ህመሞች ምክንያት…

ለኢንተርናሽናል ዳኝነት የተመረጡ ኢትዮጵያውያን ዳኞች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢንተርናሽናል ዳኝነት የተመረጡ ኢትዮጵያውያን ዳኞች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ በዓለም አቀፍ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክሉ በወንዶች ሰባት ዋና እና ሰባት ረዳት እንዲሁም በሴቶች አራት ዋና እና አራት ረዳት ዳኞች ተመርጠው ለፊፋ ዳኞች ኮሚቴ መላካቸው…

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ሰላም የምትፈጥረው ግቧ ሲሳካ ብቻ ነው -ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ሰላም የምትፈጥረው ወደ ጦርነት ያስገቧት ጥያቄዎች ሲመለሱና ግቧ ሲሳካ ብቻ ነው ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ይህንን ያሉት የሩሲያ -ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የመጀመሪያው በሆነው…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ከ36 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ማስፈጸሚያ ከ36 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል። በጀቱ የጸደቀው በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ባለው የክልሉ ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው። በምክር ቤቱ የፕላን…

በኦሮሚያ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ኅብረተሰቡን ያሳተፉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ኅብረተሰቡን ያሳተፉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆናቸው ተገለጸ ። ኅብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላም እየጠበቀ ልማቱን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ጥረት…

አምባሳደር ምስጋኑ በዶሃ የባላንዳ ምግብ ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ በኳታር ዶሃ የሚገኘውን የባላንዳ ምግብ ኢንዱስትሪ የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ከጉብኝቱ ጎን ለጎን÷ ከኢንዱስትሪው አመራሮች ጋር በግብርና ዘመናዊ አሰራር፣…

ኢትዮጵያ በዳያስፖራ አገልግሎት ያላትን ልምድ ለኬንያ አካፈለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ 60ኛ ዓመት የነፃነት ቀን አከባበር አካል የሆነው የዳያስፖራ ቀን በናይሮቢ በተከበረበት መድረክ ላይ ኢትዮጵያ በመስኩ ያላትን ተሞክሮ አካፍላለች። በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር መሐመድ…