የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሲንጋፖር ግንኙነታቸውን በይልጥ ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሲንጋፖር የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ለማጠናከር እና አዳዲስ የትብብር መስኮችን ለማጠናከር መስማማታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በዛሬው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት እንዲቋጭ ቻይና የምታደርገው ጥረት በ26 ሀገራት ድጋፍ አገኘ Tamrat Bishaw Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት እንዲቋጭ ቻይና የምታደርገው ጥረት 26 ሀገራት ድጋፋቸውን ማሳየታቸው ተገለፀ፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ እንደገለፁት÷ የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲያገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳዑዲ በባቡር መሰረተ ልማትና በአየር ትራንስፖርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት እንደምትፈልግ አስታወቀች Meseret Awoke Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በባቡር መሰረተ ልማት እና በአየር ትራንስፖርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ዴንጌ ቦሩ በሳይንስ ሙዚየም በተካሄደው የኢትዮ-ሳውዲ ኢንቨስትመንትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ2 ሺህ 700 ጊጋ ዋት ሠዓት በላይ ኃይል አመነጨ ዮሐንስ ደርበው Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ባለፉት አሥር ወራት ከ2 ሺህ 700 ጊጋ ዋት ሠዓት በላይ ኃይል ማመንጨቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በሁለት ተርባይኖች ኃይል እያመነጨ የሚገኘው ግድቡ÷ ባለፉት አሥር ወራት ከዕቅዱ የ26 በመቶ ብልጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና አባት፣ እናትና አጎቱን በመግደልና ወንድሙን በማቁሰል ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ Tamrat Bishaw Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አባት፣ እናትና አጎቱን በመግደል እንዲሁም ወንድሙን በማቁሰል ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ መወሰኑን የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ወንጀሉ የተፈጸመው በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ሰገን ገነት ቀበሌ ሰገንዶዴ መንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት መርሐ-ግብር ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ Tamrat Bishaw Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በሚያደርገው ጥረት የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት መርሐ-ግብር ጉልህ ሚና እንዳለው ተመላከተ፡፡ 5ኛው የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም የ2016 በጀት ዓመት ሁለተኛው ዙር የመንግሥት እና ለጋሽ ድርጅቶች የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ተጀመረ Meseret Awoke Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ የ2016/17 ዓ.ም ክልል አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ፡፡ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የተጀመረ ሲሆን÷ በክልሉ በሁሉም ከተሞች በተቀናጀ መልክ ተጠናክሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግንባታው ዘርፍ የጥራት ችግሮችን ለመፍታት የባለሙያዎች የብቃት ምዘና ሊጀመር ነው Shambel Mihret Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታው ዘርፍ የሚስተዋሉ የጥራት ችግሮችን ለመፍታት በቀጣይ ዓመት የባለሙያዎች የብቃት ምዘና እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ዘርፉ በርካታ ችግሮች ቢኖሩበትም÷ ጥራት፣ ፕሮጀክቶችን በጊዜ አለመጨረስና…
ፋና ስብስብ የምድር ድንቅ ስጦታን ከስጋት ለመታደግ … Meseret Awoke Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምድር ለሰው ልጆች ያበረከተችውን ድንቅ ስጦታ በአግባቡ ጠብቆ ባለማቆየትና ባለመጠበቅ መልሰን እያጣነው ይመስላል፡፡ አካባቢ ማለት በዙሪያችን ያሉት ህይወት ያላቸውና የሌላቸው ነገሮች ድምር ውጤት ሲሆን በከባቢው ውስጥ የሚኖረው ሥነ-ፍጥረት…