Fana: At a Speed of Life!

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ አቤል ያለው የቅዱስ ጊዮርጊስን ሶስት የድል ጎሎች ከእረፍት በፊት በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡ በዚህም አቤል ያለው…

የሜሲ መለያዎች በ10 ሚሊየን ዶላር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው የእግርኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ የለበሳቸው መለያዎች ለጨረታ ቀርበዋል፡፡ ከትላንት ጀምሮ በተከፈተው እና ዛሬ ምሽት ይጠናቀቃል በተባለው ጨረታ አርጀንቲናዊው ኮከብ በዓለም ዋንጫው የለበሳቸው መለያዎች 10…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ፖፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በጄኔቫ እየተካሄደ ካለው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ጎን ለጎን ነው…

በኬንያ የነበሩ 134 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ተለያዩ ሀገራት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓዙ የነበሩ 134 ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ከኬንያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ ሕጋዊ የጉዞ ሰነድ ሳይኖራቸው በደላሎች ተታለው በሕገ-ወጥ መንገድ ኬንያን መሸጋገሪያ በማድረግ ወደ ተለያዩ ሀገራት…

የአፍሪካ ሀገራት አየር ኃይል አዛዦች የአየር ኃይል የውጊያ መሠረተ-ልማቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት አየር ኃይል አዛዦች እንዲሁም የሀገራት የአቪየሽን ተቋማት ኃላፊዎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያስገነባቸው የውጊያ መሠረተ-ልማቶች እንዲሁም የትጥቅ አቅምን ለማሳደግ የተከናወኑ የለውጥ ስራዎችን ጎብኝተዋል። "በመስዋዕትነት ሀገርን…

ሐረርን ምቹና ተመራጭ ለማድረግ ውጤታማ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቹና ለጎብኚዎች ተመራጭ ለማድረግ የሚከናወኑ ውጤታማ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ ለውስጥ መንገዶች እንክብካቤና ልማት 1ኛ ዙር…

ኢትዮጵያ የስደተኞችንና የተቀባይ ማህበረሰቡን ህይወት ለማሻሻል መስራቷን ትቀጥላለች – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የስደተኞችን ህይወት ለመለወጥ ከአጋር አካላት ጋር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ መንግስት እና በአይኬ ኢ ኤ ፋውንዴሽን…

የዩኔስኮ-ሁዋዌ  ፕሮጀክት ለትምህርት ሚኒስቴር የአይሲቲ መሳሪዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኔስኮ-ሁዋዌ ፕሮጀክት ለትምህርት ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቁሳቁሶችን ለትምህርት ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ ÷ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ተቋም…

የዓለም ባንክ ለዲጂታል መታወቂያ ትግበራ 350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

የዓለም ባንክ ለዲጂታል መታወቂያ ትግበራ 350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ትግበራ የሚውል የ350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዮዳሄ…

የአፍሪካ አየር ኃይል አመራሮች የፓናል ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አየር ኃይል አመራሮች እና የአቪዬሽን አገልግሎት የሚሰጡ የውጭ ድርጅቶች ያካሄዱት የፓናል ውይይት ተጠናቀቀ። በፓናል ውይይቱ ማጠቃለያ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር)÷ በፓናሉ ለተሳተፉ ሀገራትና ለአቪዬሽን ድርጅቶች ስጦታ…