Fana: At a Speed of Life!

ተመድ ኢትዮጵያውን የመፍትሄ አቅራቢዎች እንዲሆኑ ለማስቻል የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ኢትዮጵያውን ለማህበረሰባቸው ችግሮች የመፍትሄ አቅራቢዎች እንዲሆኑ ለማስቻል የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ። በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመጀመሪያ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግበት የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ…

ኢትዮጵያ አየር ኃይል ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነው – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሁሉም ዘርፎች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የመጀመሪያው የአፍሪካ አየር ኃይል አዛዦች ፎረም በቢሾፍቱ እየተካሄደ ሲሆን÷ በፎረሙ…

10 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር የደረሰ ሰብል መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ የደረሰ ሰብል መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ከበደ ላቀው እንዳሉት÷በመኸር እርሻ ከለማው 17 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር መሬት ውስጥ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዋጽዖ ያበረከቱ ምሁራንን ሸለመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለየዩ ዘርፎች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ምሁራን ሽልማት ሰጠ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ሽልማቱን የሰጠው ለባህሩ ዘውዴ (ፕ/ር)፣ ጌትነት ታደለ (ፕ/ር) እንዲሁም በቀለ ጉተማ (ፕ/ር) ነው፡፡…

በሶፍትዌር ዕክል ምክንያት ከ2 ሚሊየን ለሚልቁ የቴስላ ምርቶች ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤለን መስክ አንዱ ኩባንያ የሆነው“ቴስላ አውቶሞቲቭ” በሶፍትዌር ችግር ምክንያት ከ2 ሚሊየን የሚልቁ ተሸከርካሪዎቹን ለማዘመን ጥሪ ማቅረቡ ተሰምቷል፡፡ ጥሪ የቀረበው የአሜሪካው ቁጥጥር ባለሥልጣን ለሁለት ዓመታት ፍተሻ ሲያደርግ ቆይቶ የመኪናዎቹ…

ለዛሬ ብቻ የማሰብ ሥነ – ልቦና እና ተጽዕኖው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ገፊ ምክንያቶች ለዛሬ ብቻ ደስታቸውን የሚፈልጉ፣ ለነገ የማያስቡ እና ለነገ ይሆናል የማይሉ ሰዎች ችግሩ ይዞባቸው የሚመጣው ተጽዕኖ ይኖራል፡፡ የሥነ ልቦና ባለሙያው ካሌብ ታምራት ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ለዛሬ ብቻ የማሰብ…

ኢትዮጵያ በተመድ የፀረ-ሙስና ስምምነት የአባል አገራት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአሜሪካ አትላንታ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀረ-ሙስና ስምምነት የአባል ሀገራት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጉባዔው ላይ የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ…

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ውጤታማ ለማድረግ የተለየ ትኩረት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደቡብ ምዕራብ ክልል የሚገኘውን ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 የስኳር ፋብሪካዎችን ጎብኝቷል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ቡድን አስተባባሪ አቶ ኢያሱ ዛላ በፕሮጀክቱ ዙሪያ ያለውን ችግር በአንድ ጊዜ መፍታት…

ኢትዮጵያ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ትብብራቸውን በይበልጥ ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ረዳት ዋና ዳይሬክተር ቫለሪ ጓርኔሪ ጋር ዛሬ በጄኔቫ ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል፡፡ በጄኔቫ እየተካሄደ ከሚገኘው 2ኛው ዓለም አቀፍ የሥደተኞች ፎረም ጎን ለጎን…