Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ሥደተኞችን የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ ግቦችን በመፈፀም ለውጥ አምጥታለች – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሥደተኞችን የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ ግቦችን በመፈፀም ለውጥ አምጥታለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡ በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው ዓለም…

በመከላከያው ዘርፍ ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደምትሠራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር በመከላከያው ዘርፍ በትብብር እንደምትሠራ አስታወቀች፡፡ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ኪንግደም አታሼ ኮሎኔል ማርክ ባቫን እንደገለጹት ÷ ሀገራቸው በወታደራዊ ቁሥ አቅርቦት እና በተለያዩ የትብብር መስኮች ከኢትዮጵያ ጋር…

የኢትዮጵያን ግብርና ምርቶች የሚያስተዋውቅ መካነ ርዕይ በዶሃ ከተማ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ግብርና ምርቶች የሚያስተዋውቅ መካነ ርዕይ በኳታር ዶሃ ተከፍቷል፡፡ መካነ ርዕዩ በኳታር እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የአትክልት እና ፍራፍሬ አውደ ርዕይ ላይ የተከፈተ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ…

በክልሉ ለቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የሚሰጠውን ዝቅተኛ አመለካከት መቅረፍ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ለቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ የሚሰጠውን ዝቅተኛ አመለካከት ለመቅረፍ ግንዛቤ ላይ የበለጠ መስራት እንደሚገባ የክልሉ የሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ አስታወቀ።   ክልል አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የበጋ ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2016 ዓ.ም የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በጂንካ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ ባውዲ÷ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት…

ቲክ ቶክ 10 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ኩባንያ ቤትዳንስ ይዞታ የሆነው ቲክ ቶክ ከዓለም አቀፍ ተጠቃሚዎች 10 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ይህም ከስልክ ጌሞች ውጭ ከዓለም አቀፍ ተጠቃሚዎቹ ከፍተኛ ገንዘብ የሰበሰበ የመጀመያሪው መተግበሪያ…

ለኢትዮጵያ አየር ክልል ዘብ የሆኑ ብቁ ባለሙያዎችን እያፈራን በመሆኑ ኩራት ይሰማናል – የአካዳሚው መምህራን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ አየር ክልል አስተማማኝ ዘብ የሆኑና የላቀ የሙያ ብቃት ያላቸውን አብራሪና ቴክኒሻኖች እያፈራን በመሆኑ ሁሌም ክብርና ኩራት ይሰማናል ሲሉ የአየር ኃይል አካዳሚ አመራርና መምህራን ገለጹ። የአካዳሚው ዲን ኮሎኔል ለማ ማሞ እንዳሉት÷…

ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ያለ ቪዛ ወደ ኬንያ መግባት ይቻላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ጎብኚ ከመጪው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ያለ ቪዛ ፈቃድ ወደ ኬንያ መግባት እንደሚችል ተገለጸ፡፡ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሳሞኢ ሩቶ እንዳሉት÷ አዲሱን ፖሊሲ በሀገሪቷ ለመተግበር የሚያስችል ዲጂታል የኤሌክትሮኒክ መረጃ ምኅዳር…

በጋምቤላ ክልል ግጭትን በዘላቂነት ለመፍታት ያለመ የእርቀ ሰላም መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከጋምቤላ ክልል መንግስት ጋር በመተባበር በክልሉ ተከስቶ የነበረውን ግጭት በዘላቂነት ለመፍታት ያዘጋጁት የእርቀ ሰላም መድረክ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጅሉ፣ የሰላም ሚኒስቴር እና…

አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ‘የኛ ምርት’ የተሰኘ አውደርይና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ አውደርዕይና ባዛር ''ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት'' በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ተከፍቷል፡፡ አውደርዕይና ባዛሩ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣…