Fana: At a Speed of Life!

በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ ወራበት ሻማ ቀበሌ በሚገኝ ወንዝ ድልድይ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው የደረሰው ዛሬ ረፋድ ላይ ከወላይታ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ወደ…

የሠላም ጥሪውን ለማስተግበር ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለታጠቁ ኃይሎች ያቀረበውን የሠላም ጥሪ ለማስተግበር የሚያስችል የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ የሕዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ አቶ ሞላ ሁሴን ÷ መንግሥት የተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮችን በሆደ…

በአዲስ አበባ ከ4 ሺህ በላይ ወጣቶች በአውራጅና ጫኝ ስራ ተደራጅተው እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ4 ሺህ በላይ ወጣቶች በአውራጅ እና ጫኝ ስራ በአዲስ መልክ ተደራጅተው እየሰሩ መሆኑን የከተማ አስተዳዳሩ ሰላምና ጸጥታ አስተዳዳር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ሚዴክሳ ከበደ እንደገለጹት÷ በእቃ አውራጅና ጫኝ…

የቴክኒክና ሙያ አሰላሳይና ሐሳብ አመንጪዎች ቡድን ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኒክና ሙያ አሰላሳይና ሐሳብ አመንጪዎች ቡድን /ቲንክ ታንክ ግሩፕ/ በአዲስ አበባ በይፋ ተመስርቷል፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በምሥረታው ላይ እንዳሉት፥ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ለውጥ እንዲመጣ በእውቀት፣ በጥናትና ምርምር…

ተመራማሪዎች በሰው አንጎል ህብረ-ሕዋስ የሚሰራ ኮምፒውተር ገነቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሰው አእምሮ በጣም ከፍተኛ እና ውስብስብ የሆነ ምንም ዓይነት ነገር የለም በማለት ከሰው ሰራሽ ኮምፒውተር እንደሚልቅ ባለሙያዎች ይናገራሉ። የሰው ልጅ የራስ ቅል ውስጥ የሚገኙ ህብረ-ህዋሳት መረጃን በብዛት እና በፍጥነት…

የአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ የሚተገብረውን የሰብአዊ እገዛ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ የሚተገብረውን የሰብአዊ እገዛ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ማሪያና ስፓልያሪች ጋር…

የልማት ባንክ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ወደ 11 ቢሊየን ብር አደገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ባለፉት ሦስት ዓመታት ከነበረበት 2 ቢሊየን ብር ወደ 11 ቢሊየን ብር ማደግ መቻሉን ባንኩ ገልጿል። ባንኩ በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ ደንበኞቹ 15 ትራክተርና 10 ኮምባይን ሀርቨስተር እንዲሁም…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለኬንያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለኬንያውያን 60ኛ አመት የነጻነት ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በ60ኛው የኬንያ ነጻነት ቀን ላይ በኬንያ ናይሮቢ ተገኝተው በኢትዮጵያ ህዝብ ስም መልዕክት ያስተላለፉ…