Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ማዕድን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱት የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ምስክር መሰማት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና የተለያየ ዓይነት ማዕድኖችን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱት የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ልደታ ምድብ 8ኛ የገቢዎችና ጉሙሩክ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ምስክር መሰማት ጀመረ። የፍትህ…

በመንግስት የልማት ድርጅቶች ላይ በተደረጉ የሪፎርም ስራዎች የገቢ አቅማቸውን ማሳደግ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት የልማት ድርጅቶች ላይ በተደረጉ የሪፎርም ስራዎች የገቢ አቅማቸውን ማሳደግ መቻሉን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የሦስት ወራት አፈጻጸም በተካሄደበት ወቅት የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ እንደገለጹት፥…

የኢትዮጵያ የንግድና ኢንቨስትመንት መድረክ በዶሃ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ በኳታር ዶሃ ተካሄደ፡፡ መድረኩ ኢትዮጵያና ኳታር በአበባ ንግድ እንዲሁም በዘመናዊ ግብርና እና ቱሪዝም ያላቸውን ምጣኔ ሐብታዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ጉባዔው ኳታር በሚገኘው…

የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የታሪፍ ማሻሻያ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የአዲስ አበባ- አዳማ፣ የድሬዳዋ ዳዋሌ እና የሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ኢንተርፕራይዙ ሁለት ጊዜ ብቻ የታሪፍ ማሻሻያ እንዳደረገ አስታውሶ፤…

ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ የሙስና ወንጀል ክስ በቀረበባቸው ሰራተኞች ላይ ምስክር መስማት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 2 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሰራተኞች ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ ምስክር መስማት ተጀመረ። ምስክር መስማት የጀመረው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

አፍሪካ በአንድ የመገበያያ ገንዘብ ለመጠቀም ልትመክር ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት በአንድ የመገበያያ ገንዘብ መጠቀም በሚያስችላቸው ሥርዓት ላይ ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሀገራቱ ምክክር የአፍሪካን የገንዘብ ኅብረት በፍጥነት ዕውን ለማድረግ እንደሚያስችል የአፍሪካ ኅብረት መረጃ አመላክቷል፡፡ የሥርዓቱ ዕውን…

በሐረሪ ክልል ቅርሶችን ለመጠበቅና ለመንከባከብ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ከኢትዮዽያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በመድረኩ በጁገልና ገጠር አካባቢዎች የሚገኙ ቅርሶችን ለመንከባከብና ለመጠበቅ በተዘጋጀው ጥናት…

የአማራ ክልል ለታጣቂ ሃይሎች የሰላም ጥሪ አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለታጠቁ ኃይሎች በሰባት ቀናት ውስጥ በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት በመስጠት ሰላማዊ ህይወት እንዲመሩ ጥሪ አቀረበ። የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፋንታው (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ…

ዓየር ኃይል በውጊያ መሠረተ-ልማት ግንባታ ያከናወናቸው ተግባራት ግዳጅን በብቃት ለመወጣት የሚያስችሉ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን ዘመናዊ ዓየር ኃይል ለመገንባት በውጊያ መሰረተ-ልማት ግንባታ ረገድ የተሠሩ ሥራዎች ግዳጅን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ መሆናቸውን የዓየር ኃይል አባላት ገለጹ፡፡ በተለይም ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በተሠሩ የሪፎርም…