Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካ በአንድ የመገበያያ ገንዘብ ለመጠቀም ልትመክር ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት በአንድ የመገበያያ ገንዘብ መጠቀም በሚያስችላቸው ሥርዓት ላይ ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሀገራቱ ምክክር የአፍሪካን የገንዘብ ኅብረት በፍጥነት ዕውን ለማድረግ እንደሚያስችል የአፍሪካ ኅብረት መረጃ አመላክቷል፡፡ የሥርዓቱ ዕውን…

በሐረሪ ክልል ቅርሶችን ለመጠበቅና ለመንከባከብ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ከኢትዮዽያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በመድረኩ በጁገልና ገጠር አካባቢዎች የሚገኙ ቅርሶችን ለመንከባከብና ለመጠበቅ በተዘጋጀው ጥናት…

የአማራ ክልል ለታጣቂ ሃይሎች የሰላም ጥሪ አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለታጠቁ ኃይሎች በሰባት ቀናት ውስጥ በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት በመስጠት ሰላማዊ ህይወት እንዲመሩ ጥሪ አቀረበ። የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፋንታው (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ…

ዓየር ኃይል በውጊያ መሠረተ-ልማት ግንባታ ያከናወናቸው ተግባራት ግዳጅን በብቃት ለመወጣት የሚያስችሉ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን ዘመናዊ ዓየር ኃይል ለመገንባት በውጊያ መሰረተ-ልማት ግንባታ ረገድ የተሠሩ ሥራዎች ግዳጅን በብቃት መወጣት የሚያስችሉ መሆናቸውን የዓየር ኃይል አባላት ገለጹ፡፡ በተለይም ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በተሠሩ የሪፎርም…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሣኔ አሣለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቶ ውሣኔ አሣልፏል። ካቢኔው የክልሉ የህብረተሰብ ልማት ፕሮጀክት ጽህፈት ቤትን እንደገና ለማደራጀት የቀረበውን ደንብ ጨምሮ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ…

አቶ ታዬ ደንደአ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ግብረ- ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት ታዬ ደንደአ በዛሬው ዕለት በሕግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፀጥታና ደኀንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡ ከአቶ ታዬ ደንደአ በቁጥጥር ሥር መዋል ጋር በተያያዘ የጋራ ግብረ-ኃይሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የአሳይታ- አፋምቦ-ጅቡቲ ድንበር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 94 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሳይታ-አፋምቦ-ጅቡቲ ድንበር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 94 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ። አሁን ላይ የመንገድ ፕሮጀክቱ የአፈር ጠረጋ እና ቆረጣን ጨምሮ የሰብ ቤዝ ስራ ፣ የቤዝኮርስ ፣ የውሃ ማፋሰሻ ፣ የስትራክቸር…

የጃፓን ቢዝነስ ልዑካን የአይሲቲ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ቢዝነስ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የአይሲቲና ዲጂታል ዘርፍ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ የሚያስችል ጉብኝት አደረገ፡፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሄኖክ አሕመድ÷ በአይሲቲ ፓርኩ የተፈጠረውን የኢንቨስትመንት…

ፈረንሳይ ሁለት የሀውቲ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በጦር መርከቧ ላይ በየመን ሰው አልባ አውሮፕላኖች የተሰነዘረባትን ጥቃት ማክሸፏን ገለፀች፡፡   የፈረንሳይ ጦር በቀይ ባህር ከሚገኙት የጦር መርከቦች በአንዱ ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት በተሳካ ሁኔታ ማክሸፍ መቻሉን አንድ…