Fana: At a Speed of Life!

ሳዑዲ በሃውቲ አማፂያን የተቀበሩ 733 ፈንጂዎችን ማምከኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በተያዘው ወር የመጀመሪያ ሳምንት ውስጥ ብቻ በሃውቲ አማጽያን የተቀበሩ 733 ፈንጂዎችን አምክኛለሁ ብላለች፡፡ ማሳም የተባለው የሳዑዲ ፈንጂ አምካኝ ፕሮጀክት እንዳስታወቀው÷ ፕሮጀክቱ በፈፀመው ተልዕኮ 618 ቀደም ሲል ተጠምደው…

የአቪዬሽን ኢኖሼሽን ኤክስፖ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው የአቪዬሽን ኢኖሼሽን ኤክስፖ ተከፈተ፡፡ ኤክስፖው በዛሬው ዕለት "ፈጠራ፣ ለአቪዬሽን ልህቀት " በሚል መሪ ሃሳብ ነው በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተው፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ኤክስፖውን በተመለከተ…

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆናቸውን የጃፓን ባለሀብቶች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆናቸውን በኢትዮ-ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረም የተሳተፉ የጃፓን ባለሀብቶች ገለፁ፡፡ በፎረሙ የተሳተፉ የጃፓን ባለሀብቶች እና የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የቦሌ ለሚና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ…

በቀጣዮች 10 ቀናት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ቅዝቃዜው ሊያይል እንደሚችል ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 10 ቀናት በአንዳንድ የሰሜን፣ የሰሜን ምሥራቅ፣ የምሥራቅ፣ የመካከለኛው እና የደቡብ ደጋማ ቦታዎች ላይ የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ አንጻራዊ ጥንካሬ እንደሚኖረው ተመላከተ፡፡ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብና በደቡብ ምሥራቅ…

ዝላታን ኢብራሂሞቪች የኤሲ ሚላን የቦርድ አባል ለመሆን መስማማቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድናዊው አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች የጣሊያኑን ኤሲ ሚላን በቦርድ አባልነት ለመቀላቀል መስማማቱ ተገልጿል፡፡ እስከ 41 ዓመቱ ድረስ በኢንተርናሽናል እግር ኳስ የዘለቀው ግዙፉ አጥቂ ባለፈው ክረምት ራሱን ከእግር ኳስ ዓለም ማግለሉ የሚታወስ…

ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የድርሻችንን እንወጣለን – የሐይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን መንግሥት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በመደገፍ የድርሻቸውን እንደሚወጡ የሐይማኖት አባቶች ገለጹ። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የደቡብ ወሎ ዞንና የደሴ ከተማ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት ከደሴ ከተማ የሐይማኖት…

የአፍሪካ የአመራር ልኅቀት አካዳሚ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ እየሠጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የአመራር ልኅቀት አካዳሚ ዓላማና ተግባርን የተመለከተ ማብራሪያ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እየተሰጠ ነው። ገለጻውን ያደረጉት የአካዳሚው ርዕሰ አካዳሚ ዛዲግ አብርሃ ናቸው፡፡ አካዳሚውን በተመለከተ ለኢትዮጵያውያን ብቻ…

አንበሳ ባንክ በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ ባንክ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ ባደረገው ጥሪ…

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ጋር በዋሺንግተን ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ በነጩ ቤተ መንግስት ለሶስተኛ ጊዜ በነገው እለት ጉብኝት ሊያደርጉ መሆኑን ኋይት ሃውስ አስታውቋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በጉብኝታቸው ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር ተገናኝተው በዩክሬን ሊደረግ በሚገባው እርዳታ…

የአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና በዓል እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ "ለሀገራዊ ችግሮች ሀገር በቀል መፍትሔ " በሚል መሪ ቃል በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የ2016 ዓ.ም የአሪ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና…