ሠነድ አልባ ዜጎችን የመለየትና የጉዞ ሠነዶች በወቅቱ እንዲደርሳቸው የማድረግ ሥራ እንደሚሠራ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የሚኖሩ ሠነድ አልባ ዜጎችን በአግባቡ የመለየትና የጉዞ ሠነዶችን በወቅቱ እንዲደርሳቸው የማድረግ ሥራ እንደሚሠራ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የተመራ ልዑክ በጂቡቲ የሚኖሩና…