Fana: At a Speed of Life!

በትራንስፖርት ዘርፉ ያለውን ክፍተት በዘላቂነት ለመፍታት እየተሰራ ነው-ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በትራንስፖርት ዘርፉ ያለውን ክፍተት በዘላቂነት ለመፍታት የከተማ አስተዳደሩ እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበበ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች…

18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል በፕሪቶሪያ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ተከብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ፣ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አደረጃጀቶች፣ የሐይማኖት ተወካዮች፣ ሸማግሌዎች እንዲሁም ዲፕሎማቶች…

ሁለት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፎቶ በመነሳት ላይ ሳሉ ወንዝ ውስጥ ወድቀው ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፎቶ በመነሳት ላይ ሳሉ ወንዝ ውስጥ በመውደቃቸው ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁምቦ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ ወንዝ ውስጥ ነው አደጋው የተከሰተው፡፡ ሁለቱ የወላይታ ሶዶ…

የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 528 ታጣቂዎች ወደ ሕብረተሰቡ ሊቀላቀሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 528 ታጣቂዎች በቅርቡ የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው ወደ ሕብረተሰቡ ሊቀላቀሉ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ኮማንድ ፖስት የጎንደር ቀጣና ሰብሳቢ ብርጋዴር ጄኔራል ዋኘው አለሜ ገለጹ። በማዕከላዊ ጎንደር…

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት በአሶሳ ከተማ የተሰሩ ቤቶች እና የመማሪያ ክፍሎች ለማህበረሰቡ ተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር የተሰሩ ቤቶች እና ትምህርት ቤቶች ለማህበረሰኑ ተላልፈዋል። ትምህርት ቤቱ የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ አካል የሆነው በአሶሳ ዞን ኡራ…

የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ በሐረር የሚገኙ ቅርሶችን ለመንከባከብ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶችን ለመጠበቅና ለመንከባከብ ድጋፍ እንደሚያደርግ በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ አባይዳላህ አል ሁማየዳኒ…

አሜሪካ ለእስራዔል የአሥቸኳይ ጊዜ የመሣሪያ ሽያጭ አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእስራዔል የ106 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የአሥቸኳይ ጊዜ የታንክ ተተኳሽ ጥይቶች ሽያጭ ማጽደቋን አስታወቀች፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ ውሳኔው የተላለፈው የአሜሪካን ብሔራዊ ደኅንነት ጥቅሞች ከማስጠበቅ አንፃር መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ…

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ የኢንቨስትመንት ተመራጭነትን ለማስቀጠል ሰላምን በዘላቂነት ማረጋገጥ ይገባል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ከተማና አካባቢውን የኢንቨስትመንት ተመራጭነት አጠናክሮ ለማስቀጠል ሰላምን በዘላቂነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮችና…

ከጥር ወር ጀምሮ የአበረታች ቅመሞች ምርመራና ቁጥጥር ይደረጋል- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶች ከጥር ወር 2016 ጀምሮ የአበረታች ቅመሞች ምርመራና ቁጥጥር ሊያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን አስታወቀ። ለፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶችም ከወዲሁ የግንዛቤ ማስጨበጫ…

በክልሉ በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የመንገዶች ግንባታና ጥገና እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የጀት ዓመት በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የአዳዲስ መንገዶች ግንባታና ጥገና እንደሚያከናወን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የ2016 በጀት ዓመት ዕቅዱን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት በጎንደር ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡…