የሀገር ውስጥ ዜና ሀብቶችን በአግባቡ በመጠቀም ከተረጂነት ለመላቀቅ መረባረብ ይገባል-አቶ ኦርዲን በድሪ Mikias Ayele May 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀብቶችን በአግባቡ በመጠቀም ከተረጂነት ለመላቀቅ መረባረብ ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በሀረሪ ክልል "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ በክልል አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወርቅ ወጪ ንግድ 274 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Melaku Gedif May 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ 274 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ29ኛ መደበኛ ስብሰባው የማዕድን ሚኒስቴርን የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያዳመጠ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቴል አቪቭ በኤርትራውያን ስደተኞች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ Mikias Ayele May 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል ቴል አቪቭ በኤርትራውያን ስደተኞች መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ ግጭቱ በኤርትራ መንግስት ተቃዋሚ እና ደጋፊ በሚል በሁለት ጎራ በተከፈሉ ኤርትራውያን ስደተኞች መካከል የተፈጠረ ሲሆን አንድ ሰው በስለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሃዊና ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት ለማቅረብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች Meseret Awoke May 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሃዊና ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት በተሟላ መልኩ ለማቅረብ የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ የሚመለከታቸዉ አጋሮችና ባለድርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርባለች። በስዊዘርላንድ ጀኔቫ እየተካሄደ ባለዉ 77ኛዉ የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረተሰብ ተወካዮች በአጀንዳ ሃሳቦች ላይ እያደረጉት ያለው ውይይት እንደቀጠለ ነው Mikias Ayele May 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛ ቀኑን ያስቆጠረውና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እያስተባበረ የሚኘው የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሏል፡፡ ከትናንት ግንቦት 21 ቀን 2016 ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በነበረው መርሃ-ግብር ተሳታፊዎች በየህብረተሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ በሃዋሳ ከተማ ተጀመረ Melaku Gedif May 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሃዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ንቅናቄውን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስጀምረዋል፡፡ አቶ ደስታ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት መካከል እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ሰባት…
ስፓርት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ የትጥቅ ብራንድ ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከሚገኝ የትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር በመተባበር “ሀገሬ” የተሰኘ የራሱን ብራንድ ማስተዋወቁን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጂራ እንደገለጹት÷ ፌዴሬሽኑ ከተቋሙ ጋር ያደረገው የመግዛት እና የመሸጥ…
ስፓርት ቪንሴንት ኮምፓኒ የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ቤልጂየማዊውን ቪንሴንት ኮምፓኒን በአሰልጣኝነት መሾሙን አስታውቋል፡፡ ኮምፓኒ ባየር ሙኒክን በኃላፊነት የተረከበው የቀድሞው የቡድኑ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል መሰናበቱን ተከትሎ ነው፡፡ በዚህም አሰልጣኝ ቪንሴንት…