Fana: At a Speed of Life!

የአትሌት ድርቤ ወልተጂ የ1 ማይል ርቀት ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ የአንድ ማይል ርቀት ክብረወሰን በአለምአቀፉ  አትሌቲክስ እውቅና አግኝቷል። ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲቪያ ሪጋ በ1 ማይል ርቀት በተካሄደው የሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ በ4 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ ከ98…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አክሶን የሕክምና ማእከልን ጎብኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አክሶን የሕክምና ማእከልን ጎብኝተዋል፡፡ ማእከሉ ለስትሮክ እና ኒውሮሎጂ ህመም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የፅኑ ህክምና እና እንክብካቤ የሚሰጥ መሆኑን…

የብራዚሉ ክለብ ሳንቶስ ከ111 ዓመት በኋላ ወደ ታችኛው ዲቪዚዮን መውረዱ አነጋጋሪ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ከዋክብቶችን ያፈራው የብራዚሉ ክለብ ሳንቶስ ከ111 ዓመት በኋላ ወደ ታችኛው ዲቪዚዮን መውረዱ ደጋፊዎችን አስቆጥቷል፡፡ ሳንቶስ የክለቡ ወርቃማ ዘመን በተባለው  1950ዎቹ እና 60ዎቹ 12 የሀገራዊ ውድድር ክብሮችን፣6 የሊግ ውድድር…

ዓለም አቀፍ የእርሻና ምግብ የንግድ ትርዒት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የእርሻና የምግብ የንግድ ትርዒት በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ። የንግድ ትርዒቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን÷ ከ70 በላይ ከሀገር ውስጥና ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምሥራቅና…

በሲዳማ ክልል ከደረጃ በታች የሆኑ 17 የግል ኮሌጆች መዘጋታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልሉ ከደረጃ በታች የሆኑና በህገ-ወጥነት የተገመገሙ 17 የግል ኮሌጆችን ማዘጋቱን የክልሉ ስራ፣ ክህሎትና ኢንተርፕራይዝ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የመንግስት እና የግል ኮሌጆች የ2015 ዓ.ም ክትትልና ግምገማ ሪፖርቱን ይፋ አድርጓዋል።…

በምስራቅ ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የተዘጋውን መንገድ በፍጥነት ለመክፈት ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን በመተሃራ እና በወለንጪቲ መሃል በደረሰ የትራፊክ አደጋ ምክንያት በወደቀ ተሽከርካሪ ቦቴ የተዘጋውን መንገድ በፍጥነት ለመክፈት ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ገለጸ። በአሮሚያ ክልል ፖሊስ የትራፊክ ፖሊስ…

በአዲስ አበባ ከተማ ከስደት ተመላሾችን ተጠቃሚ የሚያርግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 700 ከስደት ተመላሽ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ የሚያርግ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ ይፋ ሆነ፡፡ ፕሮጀክቱ በዩኤን ሃቢታት፣ በዓለም አቀፉ ሰራተኞች ድርጅት እና በዓለም ጤና ድርጅት የሚደገፍ ነው ተብሏል፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ…

በአፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በ18ኛው ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ላይ ለመታደም ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገርና ልኡካን ቡድናቸው ጅግጅጋ ገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ…

አፕል አዳዲስ አይፓድና ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን ለገበያ ሊያቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፕል ኩባንያ አዲስ ሞዴል የሆኑትን የአይፓድ እና ኮምፒውተር ምርቶችን ገበያ ላይ ለማዋል ዝግጅት መጨረሱን አስታውቋል፡፡ ምርቶቹ ኩባንያው ያጋጠመውን የሽያጭ መቀዛቀዝ ያሻሽላሉ የተባለ ሲሆን በመጨው መጋቢት ወር ገበያ ላይ እንደሚውሉ ተጠቁሟል፡፡…

የቻይና ማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ የመገንባት ፍላጎት እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ የመገንባት ፍላጎት እንዳለው ተገለጸ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው የኮርፖሬሽኑን የስራ ሃላፊዎች ዛሬ በሚሲዮኑ ተቀብለው ውይይት አድረገዋል፡፡ በውይይቱም…