Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ ጀግኖችና ህጻናት አምባ ለመከላከያ ዋና ጤና መምሪያ የህክምና ቁሳቁሶችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ጀግኖችና ህጻናት አምባ ከተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች ያገኛቸውን የህክምና ቁሳቁሶች ለመከላከያ ዋና ጤና መምሪያ አስረክቧል። የህክምና ቁሳቁሶቹን የብሔራዊ ጀግኖችና ህጻናት አምባ ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ ሻለቃ ተስፋዬ ወንድሙ ለመከላከያ…

የሙስና ወንጀልን ለመከላከል የህዝቡ ትብብርና እገዛ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙስና ወንጀልን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የህዝቡ ትብብርና እገዛ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የብሔራዊ ጸረ ሙስና ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ። ለተከታታይ ቀናት በተለያዩ መርሃ ግብሮች "ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፣ በህብረት እንታገል'' በሚል መሪ ሀሳብ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር ህብረ ብሔራዊት ሀገር ለመገንባት ሚናው የጎላ ነው – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን መከበር የምናስባትን አካታችና ህብረ ብሔራዊት ሀገር ለመገንባት ሚናው የጎላ ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ። አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የ18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች…

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ ያስገነባውን የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ አስመርቋል፡፡ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደርቤ አስፋው በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ÷ ባንኩ በብዙሃን ተመስርቶ ሁሉን አካታች የሆነ…

ኢራን ለጄኔራል ቃሲም ሱለይማኒ ግድያ 50 ቢሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፈል ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓመታት በፊት በኢራኑ ጄኔራል ቃሲም ሱለይማኒ ላይ በተፈጸመው ግድያ እጃቸው አለበት በሚል ኢራን የጠረጠረቻቸው አሜሪካና ሌሎች ግለሰቦች 50 ቢሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍሉ የኢራን ፍርድ ቤት ጠይቋል፡፡ የኢራን ውድ ልጅ እና የጸረ-ሽብር አዛዥ…

የአብሮነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዛሬ ህዳር 27 ቀን 2016 ዓ.ም የአብሮነት ቀን በሚል ስያሜ በልዩ ልዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። በመርሐ ግብሩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች አብሮነት እና ህብረ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ዓመታዊ ምክክር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ዓመታዊ ምክክር በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ ከሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ልዑክና ከህብረቱ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር በፈረንጆቹ…

ቦምብ ይዞ ሲንቀሳቀስ በጉሙሩክ ተቆጣጣሪዎች የተያዘው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ቦምቦችን ይዞ ሲንቀሳቀስ በጉሙሩክ ኬላ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች በፍተሻ ተይዟል የተባለው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ተወሰነ። ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…

ከለውጡ ወዲህ እየተተገበረ ያለው ፌዴራሊዝም የሕዝቦችን ፍላጎት መመለሱ ተመላከተ

ከለውጡ ወዲህ እየተተገበረ ያለው ፌዴራሊዝም የሕዝቦችን ፍላጎት መመለሱ ተመላከተ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ማግስት ኢትዮጵያ ውጤታማ የፌዴራሊዝም ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረጓ ብዝኀነትን እና የሕዝቦችን መልከ-ብዙ ፍላጎቶች መመለስ ችላለች ተባለ። ኢትዮጵያ…

ንዴትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንዴት ተፈጥሯዊ ስሜት እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የሥነ-ልቦና ባለሙያው ሔኖክ ኃ/ማርያም ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የንዴት ስሜትን አስመልክተው ቆይታ አድርገዋል፡፡ የሥነ-ልቦና ባለሙያው እንደሚገልጹት የንዴት ስሜት መጥፎ…