Fana: At a Speed of Life!

ሕዳር 20 በቋሚነት የዓየር ኃይል ቀን ሆኖ ይከበራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዳር 20 ቀን የዓየር ኃይል ቀን ሆኖ በቋሚነት እንዲከበር መወሰኑን የዓየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስታውቀዋል። የዚህ ዓመት የኢፌዴሪ ዓየር ኃይል 88ኛ ዓመት ክብረ በዓልም ከሕዳር 20 ጀምሮ በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር ሕብረብሔራዊነትን ያጠናክራል- ረ/ኮሚሽነር  ደራርቱ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ሕዳር 26፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር አብሮነትንና ሕብረ ብሔራዊነትን ያጠናክራል ስትል የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር  ደራርቱ ቱሉ ገለጸች። 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ''ብዝሃነትና እኩልነት…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በማያ ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማንና ሌሎች የሥራ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማን በወቅቱ÷ በዓሉ…

4ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች የዐቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የነበረው 4ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች የዐቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ሥልጠናው “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር ዐቀፍ ደረጃ በተለያዩ ማዕከላት ለመንግሥት አመራሮች ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ ከሥልጠናው ጎን…

ኢትዮጵያ በውሃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በውሃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡ የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ስፖርት ብሔራዊ ቡድን በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው 8ኛው የዞን 3 አፍሪካ ውሃ ዋና ሻምፒዮና በማስተርስ ዋና ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ…

በአማራ ክልል ታጣቂዎች መንግሥት የሰጠውን የሰላም ዕድል በመጠቀም ወደ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሕግ ማስከበር የመጣውን ለውጥ ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር በልዩ ትኩረት እየተሠራ እንደሚገኝ ተመላከተ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የሕዝብ ግንኙነትና የአደረጃጀት ዘርፍ ዋና አማካሪ ይርጋ ሲሳይ በክልሉ…

የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም ሒደት ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርጉ የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም…

ሰውነት እና ጥፍርን እንደ ስዕል ሸራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያዊቷ ዳይን ዩን ሰውነቷን ባልተለመደ መልኩ ለየት ያለ አገልግሎት እያዋለችው ትገኛለች። ወጣቷ ዳይን መዋቢያ ጥፍሯን ጨምሮ መላ ሰውነቷን እንደ ስዕል ሸራ ተጠቅማ አስደናቂ ስራዎቿን በማቅረብ የበርካቶች መነጋገሪያ ሆናለች። የፊቷን…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአመራሮች የግምገማ መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በየደረጃው ያሉ የሥራ ሀላፊዎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ መድረኩ ወቅታዊ ክልላዊ የፖለቲካ…

የብልጽግና ፓርቲ የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የብልጽግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡  ብልጽግና በትኩረት እና በልኅቀት እፈፅማቸዋለሁ ብሎ ከያዛቸው አምስት የልማት መስኮች የቱሪዝም ዘርፍ አንዱ መሆኑን የፓርቲው…