ዓለምአቀፋዊ ዜና በዱባይ 136 ሚሊዮን ዶላር የተሸጠው 3ኛው የዓለማችን ቅንጡ አፓርታማ Mikias Ayele Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይ ፓልም ጁሜራህ በተባለው ሰው ሰራሽ ደሴት አካባቢ የሚገኘው አፓርታማ 136 ሚሊዮን ዶላር በሆነ ዋጋ በመሸጥ የሀገሪቱን የሪል ስቴት ሽያጭ ሪከርድን ሲሰብር በዓለም አቀፍ 3ኛ ደረጃን ይዟል፡፡ ለ20 ዓመታት በሪል ስቴት ልማት ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኮይካ” እና “ኤግዚም ባንክ” በመስኖ ልማት ዘርፍ መሳተፍ እንደሚፈልጉ ገለጹ Alemayehu Geremew Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሪያ ዓለምአቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) እና ከኮሪያ የወጭና ገቢ (ኤግዚም) ባንክ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የመሥኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴዔታ ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በውይይታቸውም÷ “ኮይካ”…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊና የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረገ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ፣ ምክንያታዊና የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረገ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል መሐመድ አል አሩሲ አስገነዘቡ፡፡ ጥያቄውና ፍላጎቱ ሠጥቶ መቀበልን ጨምሮ ሠላማዊ ማዕቀፍና አካሄድን የተከተለ መሆኑንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ካናዳ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ስኬታማነት ድጋፍ እንደምታደርግ ተገለፀ Mikias Ayele Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሥራዎች ስኬታማ እንዲሆኑ ካናዳ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ታደርጋለች ሲሉ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ጆሿ ታባህ ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆሿ ታባህ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ሥራ አስፈፃሚዎች ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ Mikias Ayele Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ሥራ አስፈፃሚ አባላት ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ፡፡ የዓለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቤርዴ እና የባንኩ የደቡብ እና ምሥራቅ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ…
ቢዝነስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስለጣኑ ዋና ዳይሬክተር መለሰ ኪዊ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በአራት ወራት ውስጥ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ ከብሪታኒያ አምባሳደር ዳረን ዌልች እና የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በቀጣይ በትብብር በሚያከናውኗቸው ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አቶ ሽመልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕር ዳር ከተማ በሐሰተኛ ማኅተሞች ማስረጃዎችን ሲሰጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሐሰተኛ ማኅተሞችን በመጠቀም የተለያዩ ማስረጃዎችን ሲሰጡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በከተማ አሥተዳደሩ ግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ 143 ልዩ ልዩ ማኅተሞች እንዲሁም 112…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ በቀን 70 ሺህ ሜ.ኩብ ውሃ ወደ ስርጭት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ በቀን ተጨማሪ 70 ሺህ ሜ.ኩብ ውሃ ወደ ስርጭት ለማስገባት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ለዚህም በ1 ቢሊየን 457 ሚሊየን ብር በሚሆን ወጪ 42 ጉድጓዶች ቁፋሮ እንደሚካሄድ ተጠቁሟል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች መሪ ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀባበል አደረጉ Tamrat Bishaw Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሀገራቸው ለገቡት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በፈረንጆቹ ከ2019 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩሲያው ፕሬዚዳንት…