አቶ ጥላሁን ከበደ ባለሀብቶች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ባለሀብቶች፣ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እና የመንግሥት አካላት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን እንዲያስቀጥሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡
"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የ2016/17…