Fana: At a Speed of Life!

ከአፍሪካ ህብረት ሂሳብ ከ6 ሚሊየን ዶላር በላይ የምዝበራ ሙከራ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ የጠየቁት ዋስትና ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ከአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ክፍያ እንዲፈጸም ሀሰተኛ ሰነድ በማቅረብ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…

በሕንድና ባንግላዲሽ የተከሰተ አውሎ ነፋስ የ9 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በሕንድ እና ባንግላዲሽ “ሬማል” የተሰኘ ከባድ አውሎ ነፋስ ባስከተለው አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ከ1 ሚሊየን የሚልቁ ተፈናቀሉ፡፡   አውሎ ነፋሱ በባንግላዲሽ ሞንግላ ወደብ እንዲሁም በሕንድ ሳጋር ደሴቶች አቅራቢያ መከሰቱን…

የሲዳማ ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አባላት የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም÷ በመንግሥትና በማህበረሰብ ተሳትፎ የተሰሩ የግብርና እና የመስኖ ልማት ሥራዎቸን ተዘዋውረው…

የ”ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ” ንቅናቄ በአማራ ክልል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ"ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ" ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። አቶ አረጋ…

ማስታወቂያ

እንኳን ለማዶ ሆቴል የ5ተኛ አመት ክብረ በአል አደረሳችሁ እያልን ሆቴላችን 81 የመኝታ ክፍሎች፤ 4 የተለያዩ መጠን ያላቸው አዳራሾች ማለትም ከ25 - 350 ሰው የሚይዝ፤ ስፓ፤ ጂም እና የኬተሪንግ አገልግሎት ያለን ሲሆን ሌላ ማዶ ሆቴል ግሪንስ የተባለ ሬስቶራንት ሲኖረው ለጤና ተስማሚ የሆኑ…

ኢትዮጵያና ኩዌት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኩዌት በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የሥራ ስምምነቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር ናይፍ ሃኘስ አል ኦይታይቢ ተፈራርመውታል።…

የአማራ ሕዝብን መብትና ጥቅም ማስከበር የጋራ አጀንዳችን ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር እየተወያዩ ነው። አቶ አረጋ ከበደ በዚህ ወቅት÷ በኢትዮጵያ ችግሮችን በውይይት ከመፍታት ይልቅ ሌሎች አማራጮችን የመጠቀም ልምድ እንደነበር ጠቁመዋል።…

ለ67 ዓመታት በበረራ አስተናጋጅነት ያገለገሉት ቤቲ ናሽ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በአሜሪካ አየር መንገድ ለ67 ዓመታት በበረራ አስተናጋጅነት በማገልገል የክብረ ወሰን ባለቤት የነበሩት ቤቲ ናሽ በ88 ዓመታቸው ህይወታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡ አየር መንገዱ እንዳስታወቀው÷ ቤቲ ናሽ የተባሉት ግለሰቧ በአሜሪካ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ…

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ምዕራፍን በመዲናዋ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደር (ክልላዊ) የምክክር ምዕራፉን በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚጀምር አስታወቀ። ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፤ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በሚጀምረው በዚህ ምዕራፍ ላይ የሚከናወኑ ሦስት ዋና ዋና…

በሲዳማ ክልል ከ8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ እንደገለጹት÷ በክልሉ ለመሰብሰብ የታቀደውን ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ከማሳካትና የክልሉን ገቢ…