Fana: At a Speed of Life!

ከ50 ሺህ በላይ የባዮጋዝ ማብላያዎች አገልግሎት እየሰጡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አሥር ዓመታት በገጠሩ የኢትዮጵያ ክፍል ከ50 ሺህ በላይ የባዮ ጋዝ ማብላያዎች ተገንብተው አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ብሔራዊ የባዮጋዝ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድ የልማት ድርጅት ጋር በመተባበር ባዮ ጋዝን ለገጠሩ የማኅበረሰብ…

የምስጋናና የሰላም ኮንፍረስ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች “ቀጣይ ምዕራፍ ለሁለተናዊ ለውጥ” በሚል መሪ ሃሳብ ያዘጋጀው የምስጋናና የሰላም ኮንፍረስ በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋን…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በማስመልከት የንግድ ትርዒትና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ሕዳር፣25፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት የንግድ ትርዒትና ባዛር ተከፈተ። በዓሉ ''ብዝኅነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው በጅግጅጋ ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው። በዓሉን…

አቶ ብናልፍ አንዷለም በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘውን የስፖርት ትጥቅ ማምረቻ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘውን ካርቪኮ ኢትዮጵያ የተሰኘ የስፖርት ትጥቅ ማምረቻ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት እንደተገለጸው÷ ፋብሪካው የስፖርት ትጥቆችን በማምረት ለአውሮፓ ገበያ በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡ እንደ…

አቶ አሻድሊ ሀሰን በዐርባ ምንጭ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በዐርባ ምንጭ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ወደ ዐርባ ምንጭ ከተማ ያቀኑት÷ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሐሳብ በተዘጋጀው 4ኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች…

የውሃ መገኛ አካላትን በዘላቂነት ለመጠበቅ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ወሳኝ ነው – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መገኛ አካላትን በዘላቂነት ለመጠበቅ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ወሳኝ ነው ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በ28ኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባዔ ላይ የውሃና…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስንና ሳዑዲን ሊጎበኙ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በነገው ዕለት ወደ ተባበሩት አረብ ኤሚሬትስና ሳዑዲ አረቢያ በማቅናት የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በሀገራቱ በሚኖራቸው የጉብኝት መርሐ -ግብር በተለያዩ የሁለትዮሽ ግንኙነቶቻቸው ላይ…

ህግና ህገ መንግስቱ የተቋቋመው የህዝቦችን እኩልነት ለማረጋገጥ ነው – ም/አፈ ጉባኤ ኤሊያስ ኡመታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህግና ህገ መንግስቱ የተቋቋመው የህዝቦችን እኩልነት ለማረጋገጥ ነው ሲሉ የጨፌ ኦሮሚያ ም/አፈ ጉባኤ ኤሊያስ ኡመታ ተናገሩ፡፡ 18ኛው የብሔር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን በማስመልከት በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን እና በማያ ከተማ…

አቶ አገኘሁ ተሻገር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የፋና ብሮድካስቲንግ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠውን ጨምሮ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በጅግጅጋ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። በዓሉ ''ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች…