ጤና የጡት ካንሰር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ምክንያቶች Feven Bishaw Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ የሚከሰት ሕመም ነው። የጡት ካንስር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ምክንያቶች ምንድናቸው? - እድሜ፡- በጡት ካንሰር የመያዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ በጋራ ፍላጎቶች ዙሪያ የሚያደርጉትን ውይይት ለመቀጠል ተስማሙ Mikias Ayele Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በጋራ ፍላጎቶች ዙሪያ የሚያደርጉትን ውይይት ለመቀጠል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ በዴሚን ሙርፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጣና ሐይቅ ላይ አገልግሎት ለመስጠት የተሠራችው ጣናነሽ ፪ ጀልባ ጅቡቲ ወደብ ደረሰች Mikias Ayele Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውሃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ጅቡቲ ወደብ ደርሰዋል። ጣናነሽ ፪ የተሰኘችው ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት ጀልባ እና ሌላኛዋ መለስተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጠሉ ገለጹ Mikias Ayele Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ያካተተ የኢትዮጵያ ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ የሥራ ጉብኝት አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አድርገው ሾሙ Mikias Ayele Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አድርገው ሾሙ፡፡ በዚሁ መሠረት አቶ አደም ፋራህ ከዛሬ ጀምረው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከሞስኮ ጥቃት ጋር በተያያዘ አሜሪካን ጨምሮ በምዕራባውያን ላይ ምርመራ ጀመረች Mikias Ayele Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ መርማሪ ኮሚቴ በቅርቡ በሞስኮ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ በአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን ሀገራት ላይ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ “ዩክሬን አቀናብራዋለች ከተባለው ጥቃት ጋር በተያያዘ አሜሪካ እና ምዕራባውያን እጃቸው አለበት ወይ”…
የሀገር ውስጥ ዜና የኅብረት ሥራ ማኅበራት የሀገር ኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማትን የማፋጠን ሚናቸው የጎላ ነው – አቶ አረጋ ከበደ Melaku Gedif Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኅብረት ሥራ ማኅበራት የሀገር ኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ልማትን የማፋጠን ሚናቸው የጎላ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርም ንቅናቄ ይፋዊ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር እንደ ተቋም በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በዘርፋችን ርብርብና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ምሁራን የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ Melaku Gedif Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ የሚከሰተው የጸጥታ መደፍረስ በዘላቂነት እንዲፈታ ምሁራን የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ። በክልሉ የሚገኙ ምሁራን ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለበልግ ወቅት የሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ ሙሉ በሙሉ መቅረቡ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበልግ እርሻ ልማት 469 ሺህ 80 ነጥብ 84 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ ታቅዶ ሙሉ በሙሉ ማቅረብ መቻሉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለ2016/17 የምርት ዘመን 19 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እንደሚገዛና ከዚህ…