መንግሥትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር የሚደረግባቸውን ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ለመወሰን እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥትና የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይነት ምክክር የሚደረግባቸውን ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ለመወሰን የምክክር መድረክ እያካሄዱ ነው።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ አደም ፋራህ…