Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ግብርናን ማዕከል ያደረገ የኢንዱስትሪ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ ለሰራችው ስራ ዩኒዶ እውቅና ሰጥቷታል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ግብርናን ማዕከል ያደረገ የተቀናጀ የኢንዱስትሪ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ ለሰራችው ስራ እና በሌሎች የተባበሩት መንግሥታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) እውቅና ሰጥቷታል ሲሉ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ…

በኦሮሚያ ክልል ካገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ያለ አገልግሎት የቆሙ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ በማስወገድ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ። ተሽከርካሪዎቹ በክልሉ በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ለበርካታ ጊዜ የቆሙ ነበሩ ተብሏል፡፡…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ተኮር ኢንዱስትሪ እንደምትከተል ያላትን ተሞክሮ በተመድ የልማት ድርጅት ጉባዔ ላይ አካፍለዋል…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ተኮር ኢንዱስትሪ እንደምትከተል ያላትን ተሞክሮ በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ጉባዔ ላይ ማካፈላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በፆታዊ ጥቃት ላይ በሚመክረው መድረክ ለመካፈል ደቡብ አፍሪካ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ለማስቆም በሚመክረው ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ገብተዋል፡፡ ጉባዔው ትናንት የተጀመረ ሲሆን እስከዛሬ እንደሚቀጥል በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው…

32ኛው ሀገር ዓቀፍ የትምህርት ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 32ኛው ሀገር ዓቀፍ የትምህርት ጉባዔ "የትምህርት ጥራት ለሁለንተናዊ ዕድገት "በሚል መሪ ሃሳብ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና ጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

በአፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ጂግጂጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ጂግጂጋ ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ወደ ጂግጂጋ ያቀናው የ18ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ቅድመ ዝግጅት ለመመልከት መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት…

ጎግል አገልግሎት ላይ ያልዋሉ አካውንቶችን በተያዘው ሳምንት መሰረዝ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎግል ኩባንያ ተከፍተው አገልግሎት ላይ ሳይውሉ የቆዩ አካውንቶችን በተያዘው ሳምንት መሰረዝ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የሚሰሩዙት አካውንቶችም ተከፍተው አገልግሎት ሳይሰጡ ሁለት ዓመትና ከዛ በላይ ጊዜ ያስቆጠሩ አካውንቶች እንደሆኑ ተመላክቷል፡፡…

ሴኔቱ ለዩክሬን በሚደረገው ዕርዳታ ላይ ድምፅ እንደሚሰጥ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዩክሬን እና ለእስራኤል ባቀረቡት በቢሊየን የሚቆጠር ዶላር ድጋፍ ጥያቄ ላይ በታኅሳስ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ድምፅ እንደሚሰጥ የአሜሪካ ሴኔት የአብላጫዎቹ መሪ ቹክ ሹመር አስታወቁ፡፡   የባይደን አሥተዳደር÷…

የሠራዊቱን ግዳጅ የመፈጸም አቅም በማጎልበት የሀገርን ሰላም ማስከበር ሥራው ይጠናከራል- ሌ/ ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ግዳጅ የመፈጸም አቅም በማጎልበት የሕዝብን ሰላምና ደህነት ለማረጋገጥ የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ። ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ ÷የመከላከያ ሠራዊቱን…

በዕንቅልፍ ሠዓት ማንኮራፋትን ለመቀነስ የሚረዱ ሁኔታዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኮራፋት በምንተኛበት ጊዜ በመተንፈሻ አካላችን ላይ በሚፈጠሩ ለውጦች ምክንያት የሚመጣ ድምፅ ነው። ማንኮራፋት÷ አብሮ የሚተኛን ሰው ከመረበሽ ባለፈ አንዳንድ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጤና እክሎች ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ በእንቅልፍ ሠዓት…