የሀገር ውስጥ ዜና አንጎላ ከኢትዮጵያ ጋር በግብርናው ዘርፍ በትብብር መሥራት እንደምትፈልግ ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መሥራት እንደሚፈልጉ የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ማኑዌል ጎንካልቬስ ሎሬንኮ ገለጹ፡፡ በአንጎላ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍርቱና ዲበኩ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ማኑዌል ጎንካልቬስ ሎሬንኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብቶች ያስተዋወቀ ፎረም በቤጂንግ ተካሄደ Alemayehu Geremew Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የቱሪዝም ፀጋዎችና የኢንቨስትመንት እድሎችን ለቻይና ዜጎች ለማስተዋወቅ ያለመ የቱሪዝም ፕሮሞሽን ፎረም በቻይና ቤጂንግ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ ላይ በቻይና የሚገኙ አስጎብኚ ድርጅቶች እና በቱሪዝም ፕሮሞሽን ዘርፍ የተሰማሩ ባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለ3 ሺህ100 ባለሐብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Alemayehu Geremew Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 32 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 3 ሺህ 100 ባለሐብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አሕመድ እንድሪስ በክልሉ የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቂ ዝግጅት ተደርጓል – አቶ አገኘሁ ተሻገር Alemayehu Geremew Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቂ ዝግጅት እንደተደረገ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገልጸዋል፡፡ አቶ አገኘሁ ተሻገር በጅግጅጋ ከተማ በመገኘት ለበዓሉ እየተከናወነ ያለውን ዝግጅት ምልከታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሰሜን ኮሪያ የስለላ ሳተላይት የአሜሪካ ተቋማትን ፎቶ ማንሳቷ ተገለጸ Tamrat Bishaw Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ሳምንት ያመጠቀቻት ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ዋይት ሀውስን ሳይቀር ፎቶ ማንሳቷን ፒዮንግያንግ ገልፃለች፡፡ ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካን እና የደቡብ ኮሪያን ኃይል ለመከታተል እንደምትጠቅም የተናገረችላት አዲሷ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕሴት የተጨመረባቸውን ምርቶች ወደ ውጭ መላክ መጀመራቸውን ማዕድን አቅራቢዎች ገለጹ Amele Demsew Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕሴት የተጨመረባቸው እና ያለቀላቸውን ምርቶች ወደ ውጭ ሀገር መላክ መጀመራቸውን ማዕድን አቅራቢዎች ገልጸዋል፡፡ በየዓመቱ የሚዘጋጀው የማዕድን ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተዘጋጅቷል፡፡ በኤክስፖው የተለያዩ የማዕድን አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙስና የምሬት ምክንያትና የሀገር የእድገት ጸር በመሆኑ በጋራ መታገል ይገባል – አቶ ተስፋዬ ዳባ Feven Bishaw Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልሹ አሰራርና ሙስና የምሬት ምክንያትና የሀገር የእድገት ጸር በመሆናቸው በጋራ መታገል ይገባል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋዬ ዳባ ገለጹ። በጸረ-ሙስና ትግሉ መንግስት ብሔራዊ ኮሚቴ አቋቁሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከበጋ መስኖ ልማት 40 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ ተገለጸ Alemayehu Geremew Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከበጋ መስኖ ልማት 40 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ቃል ኪዳን ሽፈራው፥ በ2015/16 የመኸር እርሻ ሥራ ከለማው 5 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት እስካሁን…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ የትሬድማርክ አፍሪካ ብሄራዊ ቁጥጥር ኮሚቴ አመራር አካላት የጋራ አህጉራዊ መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው Shambel Mihret Nov 28, 2023 0 ኢትዮጵያ የትሬድማርክ አፍሪካ ብሄራዊ ቁጥጥር ኮሚቴ አመራር አካላት የጋራ አህጉራዊ መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ በሚገኘው የትሬድማርክ አፍሪካ ብሄራዊ ቁጥጥር ኮሚቴ አመራር አካላት የጋራ አህጉራዊ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን የመጋራት ጥያቄ የምስራቅ አፍሪካን ቀጠናዊ ትስስር ያጠናክራል – ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን የመጋራት ጥያቄ የምስራቅ አፍሪካን ቀጠናዊ ትስስር የሚያጠናክር መሆኑን በአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ተንታኝ የሆኑት ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር) ተናገሩ። ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…