Fana: At a Speed of Life!

የግሉ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የዕድገት ሞተር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ዕድገት የግሉ ዘርፍ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡…

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ60 ቢሊየን ብር የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ መሆኑን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የፕሮጀክቱን አተገባበርና ዓላማ በማስመልከት ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በአዲስ…

ከወርቅ ምርት 63 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከወርቅ ምርት 63 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማዕድን ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡…

ዩኒቨርሲቲዎች ጥራት ያለው ትምህርት በማቅረብ የሚመራመር ዜጋ መፍጠር እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራት ያለው ትምህርት በማቅረብ የሚመራመርና በሥነ-ምግባር የታነጸ ዜጋ መፍጠር እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡ ከ32ኛው የትምህርት ጉባኤ ትይዩ የቅድመ ጉባኤ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ…

ንግድ ባንክ በ”ቢክ ኢትዮጵያ” የፋይናንስ አገልግሎት ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ"ቢክ ኢትዮጵያ" የተዘጋጀውን የፋይናነስ አገልግሎት አሰጣጥ ውድድር አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳዲስ የስራ ዕድሎችን ለሚፈጥሩ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በሚያቀርበው የብድር አገልግሎት…

የባሕር ኃይሉ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ጉዳት እንዳያደርስ ለመከላከል ተሰማራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል በምሥራቅ ኢትዮጵያ እየዘነበ ያለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ጉዳት እንዳያደርስ ቀድሞ ለመከላከል ወደ አካባቢው ተሰማርቷል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለ…

96 ዜጎች ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 96 ዜጎች ከታንዛኒያ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱም በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ትብብር ማድረጉ ተገልጿል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሁሉን አካታች ለሆነ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ድርጅት ጉባዔ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ባቀረቡት ቁልፍ ንግግርም÷ የኢትዮጵያን ያለፉት አምስት…

በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች መገንባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 1 ሺህ 200 መኖሪያ ቤቶች ግንባታና ዕድሳት መደረጉን የክልሉ ሴቶች ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሲዳማ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ መድረክ በአለታ ወንዶ ከተማ…