በቅርቡ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤክስፖ ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ግብዣ ቀረበላት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በፖርቹጋል በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤክስፖ ላይ ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ግብዣ ቀረበላት፡፡
የቱሪዝም ሚንስትር ዴዔታ ሌንሳ መኮንን በኢትዮጵያ ከፖርቹጋል አምባሳደር ሊውዛ ፍራጎሶ ጋር በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ…