ከተማ አስተዳደሮች የባለሀብቱን ፍላጎት የሚያሟላ አገልግሎት መስጠት ይኖርባቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች የሚያነሱትን ጥያቄ ለመመለስ እንደሚሰራ የአማራ ክልል ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ሀላፊ አሕመዲን (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በደብረ ብርሀን ከተማ…