ባንኩ የራሳቸው ያለሆነን ገንዘብ ወስደው ወደ ቤቲንግ ተቋማት ያዘዋወሩ ግለሰቦች እንዲያመለክቱ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለ አግባብ የራሳቸው ያለሆነን ገንዘብ ከባንኩ ወስደው ወደ ቤቲንግ ተቋማት ያዘዋወሩ ሰዎች ባንክ በመገኘት ለዚሁ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት እንዲያመለክቱ አሳሰበ፡፡
ባንኩ መጋቢት 6 ቀን 2016 ባጋጠመው…