Fana: At a Speed of Life!

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ይመለሳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች መልስ ዛሬ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል በሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ 9፡30 ላይ በኢትሃድ በሚደረገው የሁለቱ ተፎካካሪ ቡድኖች ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ መሪነቱን ለማስጠበቅ ሊቨርፑል ደግሞ…

በአማራ ክልል ቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ወቅታዊ ጉዳዮች የሚዳስስ እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ውይይት በአራት ማዕከላት እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ውይይት ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ባሕርዳርን ጨምሮ በአራት…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የ18ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የ18 ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያና የገንዘብ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 19 ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ…

19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በመቀሌ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በመቀሌ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በውድድሩ ከዘጠኝ ክለቦች፣ ሥድስት ክልሎችና ከተማ መሥተዳደሮች የተውጣጡ 84 አትሌቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ በሁለቱም ጾታዎች 1ኛ ለሚወጡ አትሌቶች ለእያንዳንዳቸው የ40…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው መክፈቻ ላይ የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ ቡዜና አልከድር የጉባዔውን አጀንዳዎች አስተዋውቀዋል። አጀንዳዎቹም ፦ 1ኛ. የምክር ቤቱ…

ካሜሩን የመጀመሪያዋ የወባ ክትባት ተቀባይ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሜሩን የወባ በሽታን ለማጥፋት የምታደርገውን ጥረት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን ማክሰኞ ዕለትም (ጂ ኤስ ኬ) ከተሰኘ ከብሪታንያ የፋርማሲዩቲካል ኩባንያ የወባ ክትባት መቀበሏ ተገልጿል።   ይህም ካሜሩንን ክትባቱን በመቀበል…

ናይጄሪያና አንጎላ “ኦፔክ” ፕላስ ያስቀመጠውን የወጪ የነዳጅ ምርት ቅነሳ ተቃወሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ላኪ ሀገራት ቡድን (ኦፔክ ፕላስ) አባል የሆኑት ናይጄሪያና አንጎላ ቡድኑ ያስቀመጠውን የወጪ የነዳጅ ምርት የመቀነስ ዕቅድ ተቃወሙ፡፡ ቡድኑ ለወጪ ንግድ የሚያመርቱትን የነዳጅ አቅርቦት ድርሻም እንዲጨምርላቸው ጠይቀዋል ነው የተባለው፡፡…

እስራኤል እና ሃማስ እስረኞችን ተለዋወጡ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ሃማስ እስረኞችን መለዋወጣቸው ተሰማ።   ሁለቱ አካላት በዛሬው እለት ተግባራዊ ማድረግ የጀመሩት የአራት ቀን የተኩስ አቁም አካል በሆነው ሥምምነት መሰረት ማምሻውን እስረኞች ተለዋውጠዋል።   በዚህ…

19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር ነገ በመቐለ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በነገው እለት በትግራይ ክልል መቐለ ይካሄዳል።   በውድድሩ ከስምንት ክለቦች፣ አምስት ክልሎችና ከከተማ መስተዳደሮች የተውጣጡ 84 አትሌቶች ይካፈላሉ።   የማራቶን ሪሌ…