የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Feven Bishaw Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡ በዚሁ መሰረት፡- 1-አቶ ጃንጥራር አባይ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ 2-አቶ ጥራቱ በየነ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የስራ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የከተማዋን አስፈጻሚ አካላት መልሶ ለማቋቋም የቀረበለትን አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ Feven Bishaw Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን ለማቋቋም በወጣ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል:: በዚህም መሰረት መልሰው የተቋቋሙት ተቋማት፡- 1. የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 2. የስራ እና ክህሎት ቢሮ 3. የፕላን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በመቐለ ከተማ ተጀመረ Feven Bishaw Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ተጀምሯል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሁን ያለው የአየር ጸባይ ለእሳት አደጋ መከሰት አስተዋጾኦ የሚያደርግ በመሆኑ ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ Feven Bishaw Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንገኝበት የአየር ጸባይ ለእሳት አደጋ መከሰትና መባባስ አስተዋጾኦ የሚያደርግ በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ እያጋጠመ ባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከ336 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነቡ ፕሮጀክቶች የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Feven Bishaw Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ከ336 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በ8 ወረዳዎች ለሚገነቡ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተደድር ደስታ ሌዳሞ በጎርቼ ወረዳ በ41 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በማዳጋስካር ምርጫ ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆኤሊና ማሸነፋቸው ተሰማ ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዳጋስካር ምርጫ ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆኤሊና ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ። በምርጫው ፕሬዚዳንቱ 59 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸውም ነው የተገለጸው። በምርጫው የቅርብ ተቀናቃኞቻቸው የሆኑትን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ማርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ የኑሮ ውድነትን ለመቅረፍ በትኩረት እየሰራ ይገኛል -ከንተባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዲናዋ የሚስተዋለውን የኑሮ ውድነት ለመቅረፍ በትኩረት እየሰራ ነው ሲሉ የከተማ አስተዳደሩ ክንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና 88 ዜጎች ከቤሩት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ድጋፍ 88 ዜጎች ከቤሩት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በተለያየ ምክንያት የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሊባኖስ ሲኖሩ የነበሩ ዜጎች እንዲመለሱ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚሁ መሠረት ከዚህ…
ቢዝነስ በቱሪዝም ዘርፍ ዙሪያ ከዓየር መንገዱ ጋር በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ Mikias Ayele Nov 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚንስትር ዴዔታ ሌንሳ መኮንን ከኢትዮጵያ አየርመንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ጋር በቱሪዝም ዘርፍ ዙሪያ በሚከናወኑ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ የጎብኚ ፍሰቱን ለመጨመር በቅንጅት ለመሥራት እና እስከአሁን እየተደረጉ…