ከ28 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ28 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረው ግለሰብ ተይዞ ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
ተጠርጣሪው በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2- C 32496 አ/አ በሆነ ተሽከርካሪ…