Fana: At a Speed of Life!

አቶ አደም ፋራህ ከቻይና ሕዝቦች የወዳጅ ሀገራት አሶሴሽን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የቻይና ሕዝቦች የወዳጅ ሀገራት አሶሴሽን ፕሬዚዳንት ያንግ ዋንሚንግን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አቶ አደም ፋራህ በወቅቱ እንዳሉት÷ የሁለቱ ሀገራት ጠንካራ ታሪካዊ ግንኙነት…

የጠ/ሚ ጽ/ቤት የሴቶችና ማህበራዊ ጽ/ቤት የአካቶ ትግበራ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሴቶች እና ማህበራዊ ጽሕፈት ቤት የአካቶ ትግበራ አባላት እና የአንድነት ፓርክ ሰራተኞች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ተሳታፊዎች እንዳሉት÷ መታሰቢያው ከዓድዋ ድል መታሰቢያነቱ በተጨማሪ ሁሉን አቀፍ…

5 የአውሮፕላን ማረፊያዎችን እየገነባሁ ነው- የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አምስት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ መዳረሻ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን እየገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እንዳሉት÷ አየር መንገዱ አሁን ላይ 136 ዓለም አቀፍ እንዲሁም 22 የሀገር…

የሽግግር ፍትህ ብቁ የሰውሃይል የያዘ ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓትን ለመገንባት ያስችላል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በሽግግር ፍትህ ሪፎርም ተግዳሮቶች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ የፍትህ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተደዳሩ በውይይቱ እንደገለጹት÷ ክልሉ በአዲስ መልክ ከተደራጀ በኋላ የሽግግር…

በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ውድድር ምስጋናው ዋቁማ 5ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች በ20 ኪሎ ሜትር በተደረገ የወንዶች እርምጃ ውድድር ምስጋናው ዋቁማ 5ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል፡፡ በሴቶች 20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ደግሞ ስንታየሁ ማስሬ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ የብር ሜዳሊያ…

ባለቤቱ ሳያውቅ ባለ 3 መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤትን በሀሰተኛ ሰነድ የሸጡ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለቤቱ ሳያውቅ ባለ 3 መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤትን በሀሰተኛ ሰነድ በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሸጠዋል የተባሉ ግለሰቦች በጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጠ። የፍትህ ሚኒስቴር…

ናይጄሪያውያን ባለሃብቶች አውሮፓ ውስጥ የእግር ኳስ ክለብ ባለቤት መሆን ጀምረዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያውያን ባለሀብቶች አንዳንዶቹ በአውሮፓ ውስጥ የእግር ኳስ ክለቦችን መግዛት በመጀመራቸው በዓላም ታሪክ ስማቸውን መፃፍ መቻላቸው ተነግሯል፡፡ ናጄሪያውያኑ በፖርቹጋል ሁለት የእግር ኳስ ቡድኖች ሲኖራቸው አንዱ ደግሞ በዴንማርክ አንድ ቡድን…

የብራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ከኮቪድ ክትባት ጋር በተያያዘ ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጄር ቦልሶናሮ የኮቪድ ክትባት መረጃ በማጭበርበር ወንጀል በፖሊስ ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ ቦልሶናሮ የኮቪድ 19 ክትባት በፈረንጆቹ 2021 በብራዚሏ ሳኦ ፖሎ ከተማ እንደወሰዱ የህክምና ማስረጃቸው ቢገልፅም፤…

ኢትዮ ቴሌኮም ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማሕበራት ፌደሬሽን ጋር በመተባበር ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአጋዥ መሳሪያዎች ድጋፍ አድርጓል።   ኢትዮ ቴሌኮም ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር ከመላው ሀገሪቱ ለተውጣጡ 500 ለሚሆኑ…

የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በክልሎችና ከተማ አሥተዳደሮች ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ የድጋፍና ክትትል ልዑክ በአማራ፣ በሶማሌ፣አፋር እና ጋምቤላ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በዚሁ መሠረትም÷ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…