ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ውጤታማነት የግሉ ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ማቅረብ እንደሚጠበቅበት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ውጤታማነት የግል ኩባንያው ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ምርትና አገልግሎት ማቅረብ እንደሚጠበቅበት ተመላከተ፡፡
የኩባንያዎች ዝግጁነት ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና በሚል መሪ ሐሳብ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር…