Fana: At a Speed of Life!

ጥቅምት 24 መቼም የትም አይደገምም – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰው ጥቃት በሀገራችን ታሪክ ጥቁር ጠባሳ አሳርፎ ያለፈ ክስተት ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ቀኑን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ 13 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት 13 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በሩብ ዓመቱ በባሕር ትራንስፖርት አገልግሎት 971 ሺህ 438 ቶን ገቢ ጭነት እና ከ200 ሺህ ቶን በላይ ወጪ ጭነት…

ከንቲባ አዳነች የኮልፌ የግብርና ምርቶች የገበያ ማዕከልን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮልፌ የግብርና ምርቶች የገበያ ማዕከልን ዛሬ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ። ከንቲባዋ ባደረጉት ንግግር በአዲስ አበባ ሁሉም አቅጣጫዎች የሚገነቡ የገበያ ማእከላት የህዝቡን ኑሮ ለማቃለል…

የኢንፍሉዌንዛ ምንነት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንፍሉዌንዛ ከጉንፋን ጋር የመመሳሰል ባህሪ ያለው የመተንፈሻ አካላት ህመም ነው፡፡ ምንም እንኳን ጉንፋን እና ኢንፍሎይንዛ አምጪ ቫይረሶች የተለያየ ዓይነት ቢኖራቸውም ህመሞቹ እንደ ማስነጠስ፣ የአፍንጫ ማፈንና ፈሳሽ መብዛት ምልክቶችን የሚጋሩ…

የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ለገቡት የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ አቀባበል አደረጉላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር…

አረጋውያን የሰብዓዊነት ድልድይ ሆነው ትውልድ እንዲያሻግሩ ተገቢውን ክብር መስጠት ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አረጋውያን የሰብዓዊነት ድልድይ ሆነው ትውልድ እንዲያሻግሩ ተገቢውን ክብር መስጠትና በውሳኔዎች ማሳተፍ ይገባል ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። 32ኛው ሀገር አቀፍ የአረጋውያን ቀን…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል መፍጠር በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ጥራት ያለው፣ ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል መፍጠር በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር በጋራ መስራት…

ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ቀይመስቀል ቦርድ ሰብሳቢ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ቀይመስቀል ቦርድ ሰብሳቢ ኤሊ አልቶነን ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በውይይቱ÷ በኢትዮያና በፊንላንድ ቀይ መስቀል ድርጅቶች መካከል ያለው ግንኙነት 90 ዓመት ያስቆጠረና ጥሩ ደረጃ ላይ ያለ…

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡ በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ…