Uncategorized በወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር አልባዘር ቀበሌ ጎዳ በተባለ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሁለት እናቶች እና ሁለት ሕጻናት ልጆቻቸው በአጠቃላይ የአራት ሰው ሕይወት አለፈ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8 ሠዓት ገደማ የደረሰው አደጋ የሕዝብ ማመላለሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከለከሉ ግለሰቦችን በገንዘብ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባትና በማስወጣት ሂደት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ Shambel Mihret Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተከለከሉ ግለሰቦችን በገንዘብ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባትና በማስወጣት ሂደት እንዲሁም በፓስፖርት ድለላ ተግባር የተጠረጠሩ 10 ግለሰቦች ላይ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ። በሕገወጥ መንገድ ከ20 ሺህ እስከ 7 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ጉቦ በመቀበል ሰነድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የሀገራትን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ነው -ምሁራን Amele Demsew Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በሳል የዲፕሎማሲ አካሄድን የተከተለና የማንንም ሀገር ጥቅምና መብት የማይነካ መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር በር የመጠቀም መብትና የያዘችውን የዲፕሎማሲ አቅጣጫ በማስመልከት አንጋፋው ዲፕሎማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2 ነጥብ 3 ሔክታር መሬት ላይ የተገነባው ኮልፌ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከል ነገ ይመረቃል Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ነጥብ 3 ሔክታር መሬት ላይ የተገነባው ኮልፌ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከል በነገው ዕለት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ይመረቃል:: በከተማው የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋትና አምራችን ከሸማች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በሙስና መከላከል ሥራ ከ126 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ማዳን መቻሉ ተገለጸ Melaku Gedif Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ሙስናን ለመከላከል በተሰራው ሥራ ከ126 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ከብክነት መታደግ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጀማል ረዲ እንዳሉት÷ በሩብ ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ80 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ይጠበቃል Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015/2016 የመኸር ወቅት ከለማ የስንዴ ሰብል ከ80 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ ተገለፀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በክላስተር የለማ የመኸር ስንዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምን ለማጽናት ሴቶችን ያማከለ ማህበረሰብ አቀፍ የምክክርና እርቀ ሰላም ስራዎችን መስራት ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Shambel Mihret Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ለማጽናት የሴቶች ተሳትፎን ያማከለ ማህበረሰብ አቀፍ የምክክርና እርቀ ሰላም ስራዎችን መስራት ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻደሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ የሴቶች ተሳትፎን ያማከለ ማህበረሰብ አቀፍ የምክክርና እርቀ…
ስፓርት ከ6ኛ እስከ 15ኛ ሣምንት በሚካሄዱ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ- ግብሮች ላይ ማሻሻያ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ6ኛ እስከ 15ኛ ሣምንት ባለው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ- ግብር ላይ የቀናት ማሻሻያ መደረጉን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር አስታወቀ። በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚደረገው የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ…
Uncategorized የሜጢ ንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክትን እስከ ሕዳር ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ98 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘውን የሜጢ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት እስከ ሕዳር ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ጥያቄዎችን ፈጥኖ በመፍታት ለግጭት የሚዳርጉ ክፍተቶችን መዝጋት ይገባል – የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች Melaku Gedif Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ ሁኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።…