የሀገር ውስጥ ዜና በኮንታ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ኮሙኒኬሽን ገለፀ፡፡ በወረዳው ኦፓላሸ ቀበሌ በግምት ከምሽቱ 9 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የመሬት መንሸራተት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለምክር ቤት አባላት “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና መሰጠት ጀመረ Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሀሳብ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ስልጠና መሰጠት ጀመረ። ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንደሚቆይ የምክር ቤቱ መረጃ ያመላክታል። በስልጠና ማስጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማት ድርጅቶች የገበያ ፍላጎትን መፍጠር የሚችል አሠራር መከተል እንዳለባቸው ተመላከተ Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት ድርጅቶች የገበያ ክፍተት ከመሙላት ባለፈ የገበያ ፍላጎትን መፍጠር የሚችል አሠራር መከተል እንዳለባቸው የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን አስገነዘቡ። የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የ2015 በጀት ዓመት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ግዛቷ እንዲገቡ ልትፈቅድ ነው Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ በግዛቷ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ልትፈቅድ መሆኑን የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደው የሶስቱ ተፋሰስ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ላይ ባደረጉት…
ስፓርት ሱፐር ሰንዴይ ማንቹሪያን ደርቢ በኦልድትራፎርድ Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት የማንቹሪያ ደርቢ ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ምሽት 12:30 ላይ በሚደረገው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከመሪው ቶተንሃም ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አመለከቱ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከቁጭት ዕቅድ…
የዜና ቪዲዮዎች ባለታሪኩ ሠራዊት፣ የኢትዮ -ቻይና ስልታዊ ትብብር፣ የኢትዮጵያ ባሕር በር ጉዳይ… Amare Asrat Oct 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=bKn3wiLEv_s
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፋር ክልል ያስጀመሩት የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት Amare Asrat Oct 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=_4Dg8H6_cqE
የሀገር ውስጥ ዜና መቄዶኒያ የ27 ሚሊየን ብር ቤት ድጋፍ ተደረገለት Tamrat Bishaw Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓልም ሪል ስቴት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለመቄዶኒያ የአዕምሮ ህሙማን መርጃ የ27 ሚሊየን ብር ቤት ድጋፍ አደረገ። ተቋሙ በገርጂ መብራት ሀይል ሳይት ካሉ አፓርትመንት ቤቶች አንድ ባለ 177 ካሬ ሜትር ባለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ የወርቅ አምራቾችና አዘዋዋሪዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Amare Asrat Oct 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ የወርቅ አምራቾችና አዘዋዋሪዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ…