የደቡብ ዕዝ መረጃ መምሪያ በክትትል የያዘውን ከ30 ኩንታል በላይ አደንዛዥ ዕፅ አስወገደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ዕዝ መረጃ መምሪያ በምዕራብ አርሲ ዞን ሻላ ወረዳ ባደረገው ክትትል የያዘውን ከ30 ኩንታል በላይ ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ ማስወገዱን አስታወቀ።
የዕዙ ወታደራዊ ወንጀል ምርመራ እና የወንጀል ክትትል ቡድን መሪ ተወካይ ሻለቃ ብርሃኑ…