Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረት ስራ ኤጀንሲዎች ባዛርና ዓውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልል አቀፍ የህብረት ስራ ኤጀንሲዎች ባዛርና ዓውደ ርዕይ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ተከፈተ። የህብረት ስራ ማህበራት ለሁለንትናዊ ብልፅግና በሚል መሪ ሀሳብ የተጀመረው ባዛርና ዓውደ ርዕዩ በክልሉ የሚገኙ ሁሉም አምራች ህብረት ስራ…

የቻይናው ዘኒት ስቲል ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት አለኝ አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ብረታብረቶችንና የኤሌክትሪክ መሣሪያዎችን አምራቹ ዘኒት ስቲል ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከኩባንያው…

የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎችን የሚያደናቅፉ ችግሮችን ለመቅረፍ የጋራ ግንዛቤ መያዝ ይገባል- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎችን የሚያደናቅፉ ችግሮችን ለመቅረፍ የጋራ ግንዛቤ መያዝ ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። የምክር ቤቱ አባላት ከከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር በሀገሪቱ አጠቃላይ…

የሥነ-ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 52 አመራሮችና ሠራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቀረቡ 95 ጥቆማዎች 36 አመራሮችና ሠራተኞች ጥፋተኛ መሆናቸው በመረጋገጡ እርምጃ መወሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የቀሪዎቹ ጉዳይ ደግሞ በዲሲፕሊን ኮሚቴ በመታየት ሂደት ላይ እንደሚገኝ ተመላክቷል፡፡…

ሐሰተኛ መረጃ

በአማራ ክልል የሚልሻ አባላትን ትጥቅ ማስፈታት ይመለከታል በሚል ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በአማራ ክልል ‘የሚልሻ አባላትን ትጥቅ ማስፈታትን ይመለከታል’ በሚል ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ እንደሚገኝ ተጠቆመ። ለሁሉም ዞንና ከተማ…

በበጋ መስኖ ስንዴ ከ2 ሚሊየን ሔክታር በላይ ሰብል ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ መስኖ ስንዴ በዘር ከተሸፈነው 3 ሚሊየን ሔክታር ውስጥ 2 ነጥብ 1 ሚሊየኑ መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እስካሁን ከተሰበሰበውም 73 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና…

በመዲናዋ በግንባታ ላይ ያለ ቤት ተደርምሶ በደረሰ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ጠሮ መስጊድ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በግንባታ ላይ ያለ የመኖሪያ ቤት ተደርምሶ በደረሰ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አይዳ አወል…

ካንሰር አስከፊ ደረጃ ላይ ሳይደርስ በጊዜ ለማወቅ ምን ማድረግ ይገባል?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ጤናማ ዘዴዎችን በመከተል በተለመዱ የካንሰር ህመም ዓይነቶች የመያዝ እድልን መቀነስ እንደሚቻል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ካንሰር የአንዳንድ የሰውነት ህዋሶች ከቁጥጥር ውጭ መሆንና ተገቢ ባልሆነ መንገድ በማደግ ወደ ሌሎች…

በማንዴላ መታሰቢያ ውድድር ውጤት ላስመዘገበው ቡድን አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ የማንዴላ መታስቢያ ውድድር ላይ በመሳተፍ ውጤት ያስመዘገበው የኢትዮጵያ ቦክስ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀገሩ ሲመለስ አቀባበል ተደረገለት። ቡድኑ ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህልና ስፖርት…

የአፍሪካ ሀገራት ለቅድመ አደጋ መከላከል ስራ የተለየ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ ሀገራት የቅድመ አደጋ መከላከል ላይ አበክረው በመስራት በአደጋ የሚመጣ ጉዳትን መቀነስ እንደሚኖርባቸው የአፍሪካ ሕብረት አሳሰበ። 14ኛው የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ተቋም ስምምነት(ARC Treaty) ፈራሚ ሀገራት የሚኒስትሮች…