Fana: At a Speed of Life!

ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። አቶ ኦርዲን በአባድር ወረዳ ለሚገነባው ዘመናዊ ጤና ጣቢያ የመሰረት ድንጋይ ባስቀመጡበት ወቅት…

ዓለም አቀፉ የ2023 “ስታርትአፕ” ሽልማት የአፍሪካ ጉባዔ ግቡን ማሳካቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የ2023 “ስታርትአፕ” ሽልማት የአፍሪካ ጉባዔ የታለመለትን ግብ ማሳካቱን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከዓለም አቀፉ “ስታርትአፕ” ሽልማት አዘጋጆች ጋር በጉባዔው አፈፃፀም ላይ መክረዋል፡፡…

እስራዔል የእግረኛ ጦር ማስፋፋቷን ተከትሎ በጋዛ የመገናኛ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል የምድር ጦር ዘመቻዋን ማስፋፋቷን ተከትሎ በጋዛ የመገናኛ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ተሰምቷል፡፡ እስራዔል ወደ ጋዛ የእግረኛ ጦር ለማስገባት ያወጣችውን ዕቅድ ማራዘሟን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ቢያስታውቁም÷…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፋር ክልል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን የልማት ሥራዎችን ለመገምገም እና የበጋ ስንዴ ምርት ሥራን ለማስጀመር አፋር ክልል ገብተዋል፡፡ በዱብቲ ወረዳ ኅብረተሰቡ በ8 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የበጋ ስንዴ ለማምረት…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተፈጥሮ ጸጋና ሃብትን በማልማት ለዘላቂ ሰላምና ልማት ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን የተፈጥሮ ጸጋና ሃብትን በማልማት በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ እንደሚሠራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው ገለጹ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ማጠቃለያ መርሐ- ግብር በሆሳዕና ከተማ…

ደቡብ አፍሪካውያን ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት የማይልኩ ከሆነ ለእስር የሚዳርግ ህግ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ወላጆች ልጆቻቸው ትምህርት ቤት ካልገቡ ማረሚያ ቤት ሊወርዱ የሚችሉበትን ትልቅ የትምህርት ህግ አጽድቋል። የትምህርት ህጉ ማሻሻያ በፈረንጆቹ 1994 በሀገሪቱ የአፓርታይድ ስርዓት ካበቃ በኋላ ትልቁ ተብሎለታል።…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ የማብሰሪያና ክልሉን…

ቻይና በፍልስጤም ጉዳይ ከሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ግንኙነት እያደረገች እንደሆነ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፍልስጤም ጉዳይ ከሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ግንኙነት እያደረገች እንደሆነ አስታወቀች። የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ የመካከለኛው ቀውስ እንዲፈታ ቤጂንግ ያልተቋረጠ ጥረት ታደርጋለች። ጥረቱ ውጤት እንዲያመጣምና የተኩስ…

በትግራይ ክልል በጤና ስርዓት ማነቆ ላይ ያተኮረ ሪፎርም በአራት ሆስፒታሎች ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይተገበር የቆየው በጤና ስርዓት ማነቆ ላይ ያተኮረ ሪፎርም በአራት ሆስፒታሎች ተጀምሯል፡፡   የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ሪፎርሙ ግብዓቶች እስከሚሟሉ ድረስ የሚጠብቅ…

የአራተኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። 9 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሀምበርቾ ከሀድያ ሆሳዕና ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ምሽት 12 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ የአምናው…