Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ሀገራት ለቅድመ አደጋ መከላከል ስራ የተለየ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ ሀገራት የቅድመ አደጋ መከላከል ላይ አበክረው በመስራት በአደጋ የሚመጣ ጉዳትን መቀነስ እንደሚኖርባቸው የአፍሪካ ሕብረት አሳሰበ። 14ኛው የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ተቋም ስምምነት(ARC Treaty) ፈራሚ ሀገራት የሚኒስትሮች…

ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ በኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ስራዎችን መደገፍ ይገባል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ስራዎችን በጋራ መደገፍ ይገባል ሲሉ የመላው አፋር ህዝብ ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ተናገሩ። የእውቁ ሱልጣን አሊሚራህ ልጅ የሆኑት 15ኛው የአፋር ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ከውጭ…

የህይዎትን መልክ ስለሚገልጹ መጽሐፍት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)መጽሐፍት ጓደኞች ናቸው ይላሉ ብዙዎች፡፡ ምን ማለታቸው ይሆን ብዬ ላሰማኋቸው ጥያቄዎች መልሱ ብቸኝነትን ማስታገሻ፣ እይታን ማስፋት እንዲሁም ከምናውቀው ውጪ ያለን ዓለም አመላካች መስታዎት ናቸው፡፡ ዛሬ (በፈረንጆቹ ሚያዝያ 23) የሚከበረው የዓለም…

በስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርዕይ እየተሳተፉ ያሉ ስታርት አፖች የመወዳደሪያ ስራዎቻቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፉ ያሉ ስታርት አፖች የመወዳደሪያ ስራዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡ በመጪው ቅዳሜ በሚጠናቀቀው የስታርት አፖች ውድድር ላይ የሚቀርቡ 20 ስታርት አፖች ናቸው ስራዎቻቸውን ያቀረቡት፡፡ ለውድድር…

ናይጄሪያዊው ለ60 ተከታታይ ሰዓታት ቼስ በመጫወት አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጊነስ ወርልድ ሪከርድ ክብረወሰን ለመስበር ያለመው ናይጄሪያዊ የቼስ ተጫዋች ለ60 ተከታታይ ሰዓታት በመጫወት ህልሙን ማሳካቱ ተገልጿል፡፡ ከአሜሪካዊው የቼስ ሻምፒዮን ሻወን ማርቲኔዝ ጋር በኒው ዮርክ ታይምስ አደባባይ ለ60 ሰዓታት የተጫወተው…

የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለማቃለል እየተሰሩ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ። የአስተዳደሩ የሴክተር ተቋማትና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ዘርፎች የዘጠኝ ወራት አፈፃፃም…

መንግሥት ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየሠራ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) መንግሥት ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነት መጠናከርና ለአሰባሳቢ ትርክት ግንባታ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። በኢትዮጵያ ለዘመናት ሥር ሰደው የቆዩና ያለመግባባት መነሻ የሆኑ ችግሮችን…

በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ሊባኖስ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው የተከሰተው ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ሲጓዝ የነበረ የቤት መኪና በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ የሕዝብ ማመላለሻ…

ከካዳስተር አገልግሎት ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከካዳስተር አገልግሎት ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ በኤጀንሲው የይዞታ ምዝገባ መረጃና አገልግሎት ዳይሬክተር ሐሰን ሙሳ እንዳሉት÷ ገቢው…