Fana: At a Speed of Life!

የዓለም የቱሪዝም ቀንን አስመልክቶ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ለ44ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ36ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም ቱሪዝም ቀን አስመልክቶ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያ…

አሜሪካ በተመረጡ የሶሪያ ግዛቶች ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር በምስራቅ ሶሪያ በተመረጡ ቦታዎች ላይ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሙ ተሰምቷል፡፡ ጥቃቱ ኢራን እና በእርሷ የሚደገፉ ታጣቂዎች የሚጠቀሙባቸውን ወታደራዊ ማዕከላት ኢላማ ያደረገ መሆኑን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…

የኦሮሚያ ክልል የሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች የተከናወኑበት የሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በአዳማ ማካሄድ ጀመረ። ዛሬ በጀመረው የአፈጻጸም ግምገማ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…

ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነታቸውን በማጠናከር በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ። የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሰራዊት ትምህርትና ልማት ዳይሬክተር ከኢፌዴሪ መከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል…

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ በቀለ ሙለታ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ)የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ በቀለ ሙለታ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። አቶ በቀለ ሙለታ ባደረባቸው ህመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሌሊት ላይ ህይወታቸው አልፏል። አቶ በቀለ በተለያዩ…

ኢትዮጵያ ያቀረበችው የባሕር በር ጥያቄ አግባብነት አለው – የፖለቲካ ፖርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ አግባብነት ያለውና ታሪካዊ መብት ጭምር መሆኑን የኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡ የተነሳው የባሕር በር ተጠቃሚነት ጉዳይ ያለ ልዩነት የሁሉም አጀንዳ…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጣና ሞገዶቹ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 12፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተደረገው ጨዋታ÷ ሀብታሙ ታደሰ የባሕርዳር ከተማን ሦስት ጎሎች በማስቆጠር ሃትሪክ ሠርቷል፡፡…

50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በፍ/ቤት የተፈቀደላቸው ዋስትና ተሻረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በእስር ፍርድ ቤት የተፈቀደላቸው ዋስትና ተሻረ፡፡ ለተከሳሾች የተፈቀደላቸውን ዋስትና የሻረው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት…

ለሀገር ሉዓላዊነትና ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የሠራዊቱ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ተናገሩ፡፡ 116ኛው የሠራዊት ቀን "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት"በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ…