Fana: At a Speed of Life!

የጥጥ ምርታማነት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች እንዳሉበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጥጥ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች እንደተደቀኑበት ተጠቆመ። የዓለም የጥጥ ቀን "የጥጥ ልማት ለተፋጠነ የግብርና መዋቅራዊ ሽግግር" በሚል መሪ ሃሳብ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አሚባራ ወረዳ…

በመዲናዋ በትምህርት ዘመኑ ከ7 ሚሊዮን በላይ ደብተር ተሰራጭቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የትምህርት ዘመን ከ7 ሚሊዮን በላይ ደብተር መሰራጨቱን የአዲስ አበባ ከተማ ምገባ ኤጀንሲ አስታወቀ።   የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ምነወር ኑረዲን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፤ ከ997 ሺህ በላይ…

ኢትዮጵያና አሜሪካ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…

እስራኤል ወደ ጋዛ እግረኛ ተዋጊ የማስገባት እቅዷን እንዳራዘመች አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ወደ ጋዛ የእግረኛ ጦር ለማስገባት ያወጣችውን እቅድ ማራዘሟን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጋዛ የምድር ዘመቻ ለማድረግ በወጣው እቅድ ላይ አለመፈረማቸውን ተከትሎ ከጦራቸው ጋር አለመግባባት ውስጥ…

ተቋማት በሳይበር ምህዳር ያላቸው የሰው ሃይልና የቴክኖሎጂ አቅም 20 በመቶ በታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት በሳይበር ምህዳር ያላቸው የሰው ሃይል ብቃት፤ የቴክኖሎጂ አቅም እና የተቋማዊ አደረጃጀት ዘርፉ ከሚፈልገው ከ20 በመቶ በታች መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ገለጸ፡፡ የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ÷ የሳይበር…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 25ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመለከተ። የምክር ቤቱ 25ኛ መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎች፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ተወያይቶ የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የእሳት አደጋ ተጎጂዎችን ማቋቋምን ጨምሮ የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። ም/ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ጳጉሜ 1 ቀን 2015 ዓ.ም በተከሰተው የእሳት አደጋ የደረሰው የንብረት…

ኢጋድ የሱዳን የተኩስ አቁም ንግግርን በጂዳ ሊያስተባብር መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢጋድ የሱዳን የሰብአዊ ተኩስ አቁም ንግግርን በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ሊያስተባብር መሆኑ ተገለጸ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የሱዳንን ውይይት ከአፍሪካ ህብረት፣…

የክረምት በጎ ፈቃደኞች ከ17 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት አገልግሎት ለሕዝቡ መስጠታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ21 ሚሊየን በላይ ወጣቶች መሳተፋቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የ2015 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ መርሐ…

በመሬት ኃብት አስተዳደር የሚስተዋለውን ሙስና ለማስቆም ቅንጅታዊ አሰራርን ማስፋት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት ኃብት አስተዳደር የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን ለማስቆም ቅንጅታዊ አሰራርን ማስፋት እንደሚገባ የፌደራል የሥነ-ምግባርና የጸረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ በመሬት ዘርፍ የሚስተዋሉ የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን መከላከል ላይ ትኩረት…