የሀገር ውስጥ ዜና ያለአግባብ ከተወሰደው ብር 96 ነጥብ 3 በመቶው ተመልሷል – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው የብር መጠን 96 ነጥብ 3 በመቶው መመለሱን አስታውቋል፡፡ ባሳለፍነው መጋቢት ወር ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ ባጋጠመ ችግር ምክንያት 801 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ያለአግባብ መወሰዱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3 ሠዓት ጀምሮ በፓርኩ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት የሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲመጡ ጥሪ ቀረበ Tamrat Bishaw Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትጥቅ አንግበው የሚታገሉ አካላት ወደ ሀገራዊ ምክክሩ መድረኮች እንዲመጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ግጭት ሕይወትና ንብረትን ያጠፋል እንጂ ችግርን እንደማይፈታ የገለጹት የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ሥላሴ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት በቅርበት እንዲያገኝ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት በአቅራቢያው እንዲያገኝ ቅርንጫፍ ማዕከላትን እያስፋፋሁ ነው አለ፡፡ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚረዱ ግብዓቶችን አርሶ አደሩ በአቅራቢያው እንዲያገኝ ቅርንጫፍ ማዕከላትን ለማጠናከር…
ስፓርት በ41 ዓመቱ ፈጣኑን የማራቶን ሠዓት ያስመዘገበው አትሌት – ቀነኒሳ በቀለ Tamrat Bishaw Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን በተካሄደው የማራቶን ውድድር ከ40 ዓመት በላይ በሆናቸው አትሌቶች ከ2019 ወዲህ ፈጣኑን ሠዓት በማስመዝገቡ አድናቆት ተችሮታል፡፡ አትሌት ቀነኒሳ የዛሬውን የለንደን ማራቶን ውድድር 2 ሠዓት ከ4 ደቂቃ ከ15…
ስፓርት አትሌት ጫላ ረጋሳ የቪዬና 2024 ማራቶንን አሸነፈ Tamrat Bishaw Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጫላ ረጋሳ የቪዬና 2024 የማራቶን ውድድርን 2 ሠዓት ከ6 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በመግባት በበላይነት አጠናቀቀ፡፡ በተመሳሳይ በለንደን በተካሄደ የወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት ቀነኒሳ በቀለ 2 ሠዓት ከ4 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመግባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ልማት ባንክ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ እየሠራሁ ነው አለ Tamrat Bishaw Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመሩ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ የሚያስችሉ አሠራሮች ተዘርግተው ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ። በመንግሥት ልዩ ትኩረት በስፋት የተጀመሩ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ እየሠሩ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚገመት ተኪ ምርት ተመረተ Melaku Gedif Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚገመት ተኪ ምርት ማምረት መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አክሊሉ ታደሰ እንዳሉት÷ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ተኪ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቶችን በራስ አቅም መፍታት የሚያስችል ፖሊሲ ተቀርጾ እየተሰራ ነው – ኮሚሽኑ Melaku Gedif Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቷን የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቶችን በራስ አቅም ለመፍታት የሚያስችላት ፖሊሲ ተቀርጾ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ መገባቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር)÷ በሀገሪቷ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌማት ትሩፋት የኢትዮጵያን መልክ ከሚቀይሩት የዚህ ትውልድ ዓድዋዎች አንዱ ነው – ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Meseret Awoke Apr 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት የኢትዮጵያን መልክ ከሚቀይሩት የዚህ ትውልድ ዓድዋዎች አንዱ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ሀገራዊው የሌማት ትሩፋት ሥራዎች የአንድ ዓመት ተኩል አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሃዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡…