Fana: At a Speed of Life!

2 ነጥብ 6 ሚሊየን ዓመታትን ያስቆጠረ የሰው ልጅ ዝርያ በአፋር ክልል ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2 ነጥብ 6 ሚሊየን ዓመታትን ያስቆጠረ እና ፓራንትሮፕስ የሚል ስያሜ ያለው የሰው ልጅ ዝርያ በአፋር ክልል ሚሌ ሎጊያ በተባለ ስፍራ ተገኝቷል። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኤሊያስ ሽኩር በሰጡት መግለጫ፥ ባለስልጣኑ…

እየተጠናከረ የመጣው የብሪክስ ሀገራት ግንኙነት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ ባለፉት ዓመታት በብሪክስ ውስጥ የተሰሩ ስራዎች የቡድኑ አባል ሀገራትን ግንኙነት እንዲጠናከር አስችሏል አለች። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የብሪክስ ሊቀመንበር የሆነችው ብራዚል ባለፉት ዓመታት በተለይም በ2025 ከዓለም አቀፍ…

በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ በማስተላለፍ ኢትዮጵያ ከ13 ሚሊየን ዶላር በላይ እንድታጣ በማድረግ የተጠረጠረው ግለሰብ ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ በማስተላለፍ ኢትዮጵያ ከ13 ሚሊየን ዶላር በላይ እንድታጣ በማድረግ የተጠረጠረው ግለሰብ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ክስ ቀረበበት። ተከሳሹ ነጋሲ ተስፋልደት በ2017…

አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 ሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3 ለ 2 አሸንፏል። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የአዳማ ከተማን ግቦች አህመድ ሁሴን…

ኮሚሽኑ ከጥምረት ለሴቶች ድምፅ አጀንዳዎችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥምረት ለሴቶች ድምፅ ያሰባሰባቸውን አጀንዳዎች በዛሬው ዕለት ተረክቧል፡፡ በርክክቡ ወቅት የተገኙት ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ (ፕ/ር) ሀገራዊ ምክክሩ የደረሰበት ደረጃና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ…

በክልሉ በተኪ ምርቶች ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪን ማስቀረት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በግማሽ በጀት ዓመት በተኪ ምርቶች ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪን ማስቀረት ተችሏል አለ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ዘመድኩን ሰሎሞን እንዳሉት÷ በክልሉ ለኢንዱስትሪ…

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ሸገር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ሸገር ከተማ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል። ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን ግብ ኮንኮኒ ሀፊዝ…

ተኪ ምርቶችን በማምረት ከ35 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ማዳን የቻሉ አምራች ኢንዱስትሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርቶችን በማምረት ከ35 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ማዳን ቻሉ። የከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ከባለሃብቶችና የዳያስፖራ አባላት ጋር በኢንቨስትመንት…

309 መገናኛ ብዙኃን የማሰራጨት ፈቃድ አግኝተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በኢትዮጵያ 309 መገናኛ ብዙኃን ተመዝገበውና ፈቃድ አግኝተው እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ አለ። በህግ መሰረት የብሮድካስት አገልግሎት የፈቃድ ሁኔታን የሚወስነው፣ ፈቃድ የሚሰጠው፣ የሚያድሰው እና የሚያግደው…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዛሬ 9 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ዘጠኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። 5 ሰዓት ማርሴ ከሊቨርፑል፣ ስላቪያ ፕራግ ከባርሴሎና፣ ባየር ሙኒክ ከሮያል ዩኒየን እንዲሁም ቼልሲ ከፓፎስ ይጫወታሉ። በተመሳሳይ ሰዓት አትላንታ ከአትሌቲክ ቢልባኦ፣…