የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችን ተግቶ በመስራት ሁለንተናዊ ብልፅግናን ማረጋገጥ ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የ2018 በጀት ዓመት ክልላዊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በኮንሶ ዞን ካራት ማዕከል ተገኝተው በይፋ አስጀምረዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የአካባቢ ጥበቃና የተፈጥሮ ሀብት…